ELMEEWA Telegram 4884
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
የተከበራችሁ የአል መእዋ ቤተሰቦች
<<<<>>>>>>>
  ከተከበሩት 4 ወራት መሀከል የሆነው የረጀብ ወርን ተሰናብተን፣የሸዕባንን ወር የመጀመሪያው ሌሊት ላይ እንገኛለን። የነቃ፣የታደለና የተመረጠ ሰው በረጀብ የሚዘራውን መልካም ስራ ዘርቶ፣ በሸዕባኑ ዘሩን ለማጠጣትና ለመንከባከብ፣ ከዛም የወራት ሁላ አውራ በሆነው ታላቁ ወር ዘሩን ለማጨድ፣ ፍሬውን ለመቅጠፍ ወጥኖ፣ ቁርጥ ሀሳብን አንግቦ እራሱን አዘጋጅቷል !!!
  እኛስ/አንተስ/አንቺስ …… ?! ያለፈውን ወር በምን መልካም ተግባር አሳለፍነው? ከፊታችን እየመጣ ያለውን ታላቅ ወርስ በምን መልኩ ልንቀበለው አሰብን?
  ብልጥ ሙእሚን ትላንቱን ይገመግማል፤ አኹኑን ይመዝናል፤ ለነገው ደግሞ የተሻለ ነገርን ያቅዳል !!!
  ውድ ወንድምና እህቶች ! ዘርፈ ብዙ በጎ ተግባራት ከፊት ለፊታችን ተደግሶ እየጠበቀን ይገኛል። እራሳችንን ከአሁኑ ዝግኙ ካላደረግን፣ በብዙ ምድራዊ ስህበቶች የተዘነበለች ነፍሳችንን በመንፈሳዊ ተግባራት ካልገራናት ውዱን የረመዷን ወር በቅጡ ሳንቀበለው መሸኘታችን አይቀሬ ነው።
   እናም … የተለያዩ መልካም ተግባራትን ከናንተው ጋር በመሆን የሚያከናውነው አል መእዋ ኢስላማዊ በጎ አድራጎት ድርጅት አሁንም “ ረመዳንን በመረዳዳት  ” በሚል መሪ ቃል ጾም ለመያዣም ሆነ ጾማቸውን ለመፍቻ አቅም የሌላቸውን ግለሰቦችና ቤተሰቦችን ከናንተው የኸይር ባልተቤቶች ጋር አብሮ ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሷል!
  ዛሬን ተሳተፉ … ለነጋችሁ አትርፉ

tgoop.com/elmeewa/4884
Create:
Last Update:

BY አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)

Share with your friend now:
tgoop.com/elmeewa/4884

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more. "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. 3How to create a Telegram channel?
from us

Telegram አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)
FROM American