ELMEEWA Telegram 4886
የተወዳጃችንን [ﷺ] መወድስ ማናኘት፣ ክብራቸውን አጉኖ ማሳየት፣ ውዴታቸውን ማንፀባረቅ የአላህን እዝነት ከሚያስገኙ ተግባራት መካከል ዋናው ነው። የመልካምነት፣ የፀጋ እና የበረከት ምንጭ ነው። ሰዎች ነቢያችንን [ﷺ] ክብር ማውሳት ባዘወተሩ፣ መድሓቸውን በከረሩ፣  ውዴታቸውን ባጠነከሩ እና ሙገሳቸውን ባበዙ ቁጥር በቁጥር የማይዝዘለቅ ታላቅ ችሮታ ከአላህ ዘንድ ይዘንብላቸዋል። በቁርባናቸው ልክ ለስፍር የሚያዳግት ፀጋም ይችቸራሉ።…
:
ወዳጆች ሆይ! አትግደርደሩ። ስለርሳቸው ሲሆን ውዴታን አክርሩ። ኪሳራን አትፍሩ። የአላህ እዝነት መታያ ናቸውና ከጥላቸው ስር እዝነቱ ይታደላል! ከርሳቸው ክልል መሸሽ አይገባም!
#ሶሉ # ዐለነብይ#

tgoop.com/elmeewa/4886
Create:
Last Update:

BY አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)

Share with your friend now:
tgoop.com/elmeewa/4886

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to build a private or public channel on Telegram? Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place.
from us

Telegram አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)
FROM American