ETELAWYAN Telegram 5274
​​​​​​ 👩‍❤‍👨#ፍቅር_ማለት_ሌሎች_እኛን መውደዳቸው ሳይሆን እኛ ሌሎችን መውደዳችን ነው

ፍቅር መልካሙን ሁሉ የሚያጣፍጥ ቅመም ነው፡፡😍

🎗ይህች 🌍ዓለም ስታልፍ ኢትዮጵያም ታልፋለች ለዘላለም የሚኖረው ፍቅር ብቻ ነው💯

💔ፍቅር የጦር መሣሪያ የላትም፣ የጦር መሣሪያ የያዘውን ግን ትማርካለች❤‍🔥

💞ፍቅር ከሐኪሙ ኪኒን ይልቅ በሽተኛን ትፈወሳለች፡፡ ከዳኛው ቃል ይልቅ እስረኛን ትፈታለች፡፡😍

💔ከወጌሻው ይልቅ የተሰበረውን ትጠግናለች፡፡ ፍቅር ቀጣይ የሚሆነው በይቅርታ
ነው💘

መንገድ የሚረዝመው በድልድይ ነው፡፡ ፍቅርም የሚረዝመው በይቅርታ
ነው፡፡🙏 💓

😘የፍቅር ፍጻሜው ንብረት መስጠት አይደለም❤‍🔥ፍቅር እራሱን መስጠት ነው¶
ራሱንም ይቀበላል°°°>>

💗አቦ ፍቅር😍
ይስጠን ለሁላችንም🙏

😍ከወደዱት ለወዳጆዎ ሼር ያድርጉን💞

✍️የአብስራ ተስፋዬ
@Yeabm

••••••፨፨፨፨•••••••
@Etelawyan 🇪🇹
••••••፨፨፨፨•••••••

tgoop.com/etelawyan/5274
Create:
Last Update:

BY ኢትኤላውያን🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/etelawyan/5274

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” Don’t publish new content at nighttime. Since not all users disable notifications for the night, you risk inadvertently disturbing them. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months.
from us

Telegram ኢትኤላውያን🇪🇹
FROM American