ETELAWYAN Telegram 5280
♠️ወዳጆቼ እማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል እንኳን መከራ 😭 እና ችግር 😢 እኛ ከእነዚህ ሁኔታዎች በላይ የሆነው የሰው ልጆች 👨‍👩‍👧‍👦 እንኳን ዘለዓለማዊ አይደለንም ተራችንን ጠብቀን ስንጠራ ሀዘን 😭 ለደስታ 😁 ቦታ እንደሚለቀው እኛም ሞተን ለሚወለደው 🤱 ቦታ እንለቃለን እናልፋለን ይሄ እየመረረንም ቢሆን መዋጥ ያለብን የህይወት ህግ ነው 🤷‍♂

ስለዚህ ወዳጄ ይሄን አስተውል 🤔

👉የዛሬው መራብህ ያልፋል፤
👉የዛሬው መቸገርህ ያልፋል፤
👉የዛሬ ለቅሶህ ያልፋል፤
👉የዛሬው ተስፋ የመቁረጥ ስሜትህ ያልፋል፤
👉የዛሬ መድከምህ ዝለህ መሰልቸትህ ያልፋል፤
👉ጤናህ ተናግቶ መሰቃየትህ ያልፋል፤ 👉በወዳጅህ ባመንከው መከዳትህ ያልፋል፤
👉ጓደኛ ማጣት ያልፋል፤
👉ግራ ያጋባህ የሀገርህ ሁኔታ ያልፋል፤
👉ታስረህም ቢሆን ይሄም ያልፋል።

በደንብ ይደመጥ ታተርፉበታላችሁ 🌹

🎙የአብስራ ተስፋዬ
@Yeabm

💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️



tgoop.com/etelawyan/5280
Create:
Last Update:

♠️ወዳጆቼ እማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል እንኳን መከራ 😭 እና ችግር 😢 እኛ ከእነዚህ ሁኔታዎች በላይ የሆነው የሰው ልጆች 👨‍👩‍👧‍👦 እንኳን ዘለዓለማዊ አይደለንም ተራችንን ጠብቀን ስንጠራ ሀዘን 😭 ለደስታ 😁 ቦታ እንደሚለቀው እኛም ሞተን ለሚወለደው 🤱 ቦታ እንለቃለን እናልፋለን ይሄ እየመረረንም ቢሆን መዋጥ ያለብን የህይወት ህግ ነው 🤷‍♂

ስለዚህ ወዳጄ ይሄን አስተውል 🤔

👉የዛሬው መራብህ ያልፋል፤
👉የዛሬው መቸገርህ ያልፋል፤
👉የዛሬ ለቅሶህ ያልፋል፤
👉የዛሬው ተስፋ የመቁረጥ ስሜትህ ያልፋል፤
👉የዛሬ መድከምህ ዝለህ መሰልቸትህ ያልፋል፤
👉ጤናህ ተናግቶ መሰቃየትህ ያልፋል፤ 👉በወዳጅህ ባመንከው መከዳትህ ያልፋል፤
👉ጓደኛ ማጣት ያልፋል፤
👉ግራ ያጋባህ የሀገርህ ሁኔታ ያልፋል፤
👉ታስረህም ቢሆን ይሄም ያልፋል።

በደንብ ይደመጥ ታተርፉበታላችሁ 🌹

🎙የአብስራ ተስፋዬ
@Yeabm

💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️

BY ኢትኤላውያን🇪🇹


Share with your friend now:
tgoop.com/etelawyan/5280

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

ZDNET RECOMMENDS Commenting about the court's concerns about the spread of false information related to the elections, Minister Fachin noted Brazil is "facing circumstances that could put Brazil's democracy at risk." During the meeting, the information technology secretary at the TSE, Julio Valente, put forward a list of requests the court believes will disinformation. Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered." Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp.
from us


Telegram ኢትኤላውያን🇪🇹
FROM American