ETHIO_POEM Telegram 589
ኤፍሬም ስዩም
ሰሞነኛ ሃሣብ ፡

የእርሱን ፡ ቃል ፡ አድምጦ
በ'ርሱ ፡ ቃል ፡ ተ ፡ መ ፡ ስ ፡ ጦ፤
ሙዚቃውን ፡ ሰምቶ
መፈክሩን ፡ ነስቶ፣ምንሽር-አንግቶ፤
ቁጥር ፡ የሌለው ፡ ህዝብ ፡ ስለስሙ ፡ ሞቷል
ለስሙ ፡ ተጋድሏል።
እርሱ ፡ ቴ ፡ ምንተዳው ፡
አላማውን ፡ ስቷል ፡
መፈክሩን ፡ ትቷል ፡:
ሻምፓኝ ፡ እየረጨ
ጮማ ፡ እየቆረጠ ውስኪውን ፡ ያስቀዳል ፡
የሆነን ፡ ረስቶ ፡
በሬሦች ፡ ክምር ላይ ፡ ህይወቱን ፡ ቀጥሏል
የውሾች ፡ ነፍስ ፡ እንጂ
መቼ ፡ የሰው ፡ ህይወት ፡ ያለፈ ፡ መስሎታል።
ይሄ ......!......!.....!....?

inspired by Earnest Heamingway
''half a million are dead
because of him
and heis living right
this son of a bitch''.
ኤፍሬም። ሥዩም

https://www.facebook.com/ephraimsoliana

@ethio_poem

🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴



tgoop.com/ethio_poem/589
Create:
Last Update:

ኤፍሬም ስዩም
ሰሞነኛ ሃሣብ ፡

የእርሱን ፡ ቃል ፡ አድምጦ
በ'ርሱ ፡ ቃል ፡ ተ ፡ መ ፡ ስ ፡ ጦ፤
ሙዚቃውን ፡ ሰምቶ
መፈክሩን ፡ ነስቶ፣ምንሽር-አንግቶ፤
ቁጥር ፡ የሌለው ፡ ህዝብ ፡ ስለስሙ ፡ ሞቷል
ለስሙ ፡ ተጋድሏል።
እርሱ ፡ ቴ ፡ ምንተዳው ፡
አላማውን ፡ ስቷል ፡
መፈክሩን ፡ ትቷል ፡:
ሻምፓኝ ፡ እየረጨ
ጮማ ፡ እየቆረጠ ውስኪውን ፡ ያስቀዳል ፡
የሆነን ፡ ረስቶ ፡
በሬሦች ፡ ክምር ላይ ፡ ህይወቱን ፡ ቀጥሏል
የውሾች ፡ ነፍስ ፡ እንጂ
መቼ ፡ የሰው ፡ ህይወት ፡ ያለፈ ፡ መስሎታል።
ይሄ ......!......!.....!....?

inspired by Earnest Heamingway
''half a million are dead
because of him
and heis living right
this son of a bitch''.
ኤፍሬም። ሥዩም

https://www.facebook.com/ephraimsoliana

@ethio_poem

🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴

BY መረጃ




Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_poem/589

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us


Telegram መረጃ
FROM American