ETHIO_TELECOM Telegram 6213
እስከ 10 ሺህ ብር ስጦታ!!

ከ300 ሺህ በላይ የአረፋ ልዩ ስጦታዎች በቴሌብር!

ኩባንያችን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) ማድመቂያ ለ100 ዕድለኞች 10 ሺህ ብር እንዲሁም የተለያየ መጠን ያለው የብር እና የኢንተርኔት ጥቅሎች ለዕድለኞች በስጦታ ሊያምበሸብሽ ነው!

ከእርስዎ የሚጠበቀው በቴሌብር

⭐️ ከ50 ብር ጀምሮ ለበዓል ግብይትዎ ክፍያ መፈጸም ወይም
⭐️ ከ50 ብር ጀምሮ አየር ሰዓት መግዛት አልያም
⭐️ ከ1000 ጀምሮ ገንዘብ በመላላክ፣

በቴሌብር ሱፐርአፕ የፊት ገጽ ላይ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ክፍት ሆኖ የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ በማሽከርከር ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው!!

ቴሌብር ሱፐርአፕ እስካሁን የለዎትም?
አረ ዘመኑ አይፈቅድም!
http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ይጠቀሙ፤ ይሸለሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

tgoop.com/ethio_telecom/6213
Create:
Last Update:

BY Ethio telecom

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_telecom/6213

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support The Channel name and bio must be no more than 255 characters long How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram Ethio telecom
FROM American