ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት በመላ ሀገሪቱ 1,298 የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን ለመገንባት፣ በ500 ከተሞች የ4ጂ እንዲሁም በ15 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ማቀዱን ይፋ አደረገ፡፡
በበጀት ዓመቱ ኩባንያችን የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ከ1 ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር ወጭ የሚያደርግ ሲሆን ይህም የግለሰብ እና የንግድ ደንበኞች እንዲሁም በሀገራችን ሁሉን አቀፍ እድገት ላይ የላቀ ሚና የሚያበረክቱ የመንግስት ተቋማት ቅልጥፍናና ምርታማነትን የሚጨምሩ 260 አዳዲስና የተሻሻሉ ሶሉሽኖችን ለማቅረብ ያስችለዋል፡፡
በተጨማሪም ኩባንያችን አቅርቦትን ከማረጋገጥ አንጻር ከ1.1 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የቴሌኮምና ዲጂታል አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች (devices) ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ለማቅረብ አቅዷል፡፡
ኩባንያችን ግዙፍ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ በማከናወን የድርጅት ደንበኞችን አሰራር የሚያዘምኑ የክላውድ እና ኤጅ ኮምፒውቲንግ፣ አይኦቲ (IoT) የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል፣ የይዘት፣ የዲጂታል ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ስማርት ከተማ የመሳሰሉትን የዲጂታል ሶሉሽኖች በስፋት ያቀርባል፡፡
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/47EZVt1 ይጎብኙ፡፡
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

tgoop.com/ethio_telecom/6772
Create:
Last Update:

BY Ethio telecom
Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_telecom/6772