ETHIO_TELECOM Telegram 6805
ቴሌኮም አገልግሎት ያላገኙትን በማገናኘት ላይ፤ የኩባንያችን ቁርጠኝነት ለገጠሩ ማህበረሰባችን ሁለንተናዊ እድገት!

ኩባንያችን በገጠር እና በከተሞች መካከል ያለውን የዲጂታል ክፍተት (Digital divide) ለማጥበብ በበጀት አመቱ 331 የገጠር ኮኔክቲቪቲ ሶሉሽኖችን እንዲሁም 165 የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን በድምሩ 496 ጣቢያዎች በመገንባት ለ1000 የገጠር ቀበሌዎች የኔትወርክ ሽፋን ለመስጠት አቅዷል።

በተጨማሪም ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የገጠር ማህበረሰቦች ከ250 ሺህ በላይ ስማርት ስልኮችን ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በቅናሽ ዋጋ በማቅረብ የቴሌኮም፣ ዲጂታል ሶሉሽኖች እና ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን አካታችነት ለማሳደግ ይተጋል፡፡

ኩባንያችን በገጠራማ አካባቢዎች የቴሌኮም አገልግሎትን በማዳረስ፣ የገጠሩ ማህበረሰባችን ከቴሌኮም አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽኖችና ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት እንዲጠቀሙ በማስቻል አካታች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚጫወተውን ቁልፍ ሚና አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

#DigitalEthiopia #RualSolutions #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

tgoop.com/ethio_telecom/6805
Create:
Last Update:

BY Ethio telecom

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_telecom/6805

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. Informative Channel login must contain 5-32 characters SUCK Channel Telegram
from us

Telegram Ethio telecom
FROM American