ETHIO_TELECOM Telegram 6819
ኩባንያችን ከሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ ግሩፕ ኩባንያ ጋር ከፍተኛ አቅም ያለዉ የመረጃ ቋት (Hyperscale Data Center) መገንባትን በተመለከተ ስትራቴጂያዊ ውይይት አደረገ።

በዛሬው ዕለት የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ እና የሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ ግሩፕ ኩባንያ ጀኔራል ማኔጀር ካይ ኩን ከፍተኛ አቅም ያለው የመረጃ ቋት (Hyperscale Data Center) ግንባታን በተመለከተ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት ውይይት አድርገዋል። ጀነራል ማኔጀሩ ሻንዶንግ የኢትዮጵያን ዲጂታል መሠረተ ልማት ለማሳደግ ያለመ ስትራቴጂያዊ አጋርነት በመፍጠር ከኩባንያችን ጋር በዳታ ማዕከል ግንባታ እና ፋይናንስ አቅርቦት ላይ ለመተባበር ፈቃደኛ መሆኑን ገልጸዋል።

ይህም የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እውን ለማድረግ ወሳኝ ሚና የሚጫወት ከመሆኑ ባሻገር አስተማማኝ እና ሊሰፋ የሚችል የዲጂታል መሠረተ ልማት በማቅረብ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታውን ለማፋጠን ያስችላል።

ኩባንያችን የዕድገት ስትራቴጂውን ለመደገፍ እና #ዲጂታል_ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ያለመውን ራዕይ ለማራመድ ስልታዊ አጋርነቶችን መፈለጉን አጠናክሮ ቀጥሏል። እነዚህ አጋርነቶች የዲጂታል ስነ-ምህዳሩን ለመገንባትና ለማሳደግ፣ ዲጂታል አገልግሎቶችን ለማጎልበት እንዲሁም ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ የሆኑ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት በእጅጉ አስፈላጊ ናቸው።

#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF #Shandong_Hi_Speed_Group

tgoop.com/ethio_telecom/6819
Create:
Last Update:

BY Ethio telecom

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_telecom/6819

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.”
from us

Telegram Ethio telecom
FROM American