ኩባንያችን ''ኮፐር ስዊች ኦፍ ኢኒሼቲቭ'' ማስጀመሩን ገለጸ፤ በዘንድሮው በጀት አመት 100,000 የኮፐር ደንበኞች ወደ ፋይበር ይዛወራሉ፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 100,000 ደንበኞቹን ከነባሩ ኮፐር ከፍተኛ ፍጥነት ወደሚያስገኘው የፋይበር ኦፕቲክ መስመር ለማሸጋገር የሚያስችለውን የኮፐር-ስዊች-ኦፍ ኢኒሼቲቭ በይፋ ማስጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። በዚህም 60,000 ደንበኞች በአዲስ አበባ፣ 40,000 ደንበኞች ደግሞ በሪጅን ወደ ፋይበር መስመር ይዘዋወራሉ።
ይህ ነባሩን የኮፐር ኔትወርክ በመቀየር ፈጣን የኢንተርኔትና ዳታ አገልግሎት ማቅረብ በሚያስችሉ እንደ ፋይበር ኦፕቲክስ፣ ኤልቲኢ እና 5ጂ ቴክኖሎጂዎችን በመታጠቅ የምናደርገው ፈጣን ለውጥ አካል ነው።
በመጀመሪያው ምዕራፍ 31,000 ደንበኞች የሚዛወሩ ሲሆን ትግበራውም በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ይጀመራል። ይህም የአዲስ አበባን የኮፐር ኔትወርክ በሶስት አመታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ ፋይበር ለማሸጋገር እና በቀጣይ አምስት አመታት ሁሉንም የሪጅን ከተሞች ለማዳረስ ያስችላል።
ይህ ግዙፍ ሀገራዊ ኢኒሼቲቭ ለኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መፋጠን፣ ለኢኮኖሚያዊ እድገትና ለሀገራዊ ልማት መፋጠን ጉልህ ሚና የሚኖረው ሲሆን ሀገራችን በዓለም አቀፉ ዲጂታል ስነ-ምህዳር ተወዳዳሪ እንድትሆንም የሚያስችል ነው።
ክቡራን ደንበኞቻችን ለትግበራው የመኖሪያና ሥራ ቦታችሁን የምንጎበኝ በመሆኑ የተለመደው ትብብራችሁን እንድታደርጉልን በትህትና እየጠየቅን የማዘዋወር ሂደቱ ከክፍያ ነጻ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት በጋራ ስንሰራ ለምታደርጉልን ድጋፍ እና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን!
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #OECD #HOPR #HoF

tgoop.com/ethio_telecom/6825
Create:
Last Update:

BY Ethio telecom
Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_telecom/6825