ETHIOPIANARCHITECTUREANDURBANISM Telegram 15097
ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ ለምትገኙ የሪል እስቴት አልሚዎች በሙሉ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሪል እስቴት ልማት ስራ ላይ የተሰማራችሁ አልሚዎች በሪል አስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ እንዲሁም ይህንን ለማስፈጸም በወጣው ረቂቅ ደንብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ስለሚካሄድ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ባምቢስ አጠገብ በሚገኘው በዲል ኦፖል ሆቴል ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት ጀምሮ ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ወኪል የሆናችሁ ሁሉ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪ እናሰተላልፋለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ።
@ethiopianarchitectureandurbanism

tgoop.com/ethiopianarchitectureandurbanism/15097
Create:
Last Update:

BY Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

Share with your friend now:
tgoop.com/ethiopianarchitectureandurbanism/15097

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group. With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression."
from us

Telegram Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
FROM American