tgoop.com/ewuntegna/11967
Last Update:
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼
🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼 🌼 🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼
🌼
#መልካም #በዓል!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✝✝❝በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።❞✝✝
—መዝሙር 65: 11
✍የቸርነት አምላክ የረድኤት አምላክ የይቅርታ አምላክ የዘመናት ባለቤት ዘመን ለእሱ የማይነገርለት ዘመን ሳይኖር የነበረ ዘመን መቆጠር ከጀመረ በኋላም ያለ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ከአራቱ አዝማናት አንዱ በሆነው እናም በላም ከሚመሰለው ከዘመነ ሉቃስ በንስር ወደ ሚመሰለው ጌታ ይወደው ወደ ነበረው እና ከስምንት በላይ ስሞች ወደአሉት ወንጌሉን ሲጽፍ ከሥላሴ የጀመረ የክርስቶስን መከራውን ሲያስብ አንድ ቀን እንኳን ላልሳቀ ቁጽረ ገጽ አቡቀለምሲስ ታዖሎጎስ ለተባለ እንዲሁም ወንጌላዊ ወደ ሆነው በስሙ ወደ ተሰየመው ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ።
✍አመት ሲጨመርልን እድሜ ሲጨመርልን ለንስሐ ነውና አዲሱ አመት ንስሐ የምንገባበት ከሀጥያት የምንርቅበት ወደእግዚአብሔር የምንመለስበት ያድርግልን
👈ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለሕዝቧም እረፍት ከጭንቀት ከመከራ እግዚአብሔር በዚህ በሚመጣው ዘመን ከንስር በሚበልጠው በአምላካዊ አይኑ ተመልክቶ ሰላሙን ያውርድልን አሜን
🌼🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼🌼
@ewuntegna
BY ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት
Share with your friend now:
tgoop.com/ewuntegna/11967