tgoop.com/fethababora/13931
Last Update:
ሙስሊምን ካለበት ጭንቀት መገላገል ያለው ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا ؛ نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ. وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ ؛ يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا ؛ سَتَرَهُ اللَّهُ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَاللَّهُ فِي عَوْنِ الْعَبْدِ مَا كَانَ الْعَبْدُ فِي عَوْنِ أَخِيهِ﴾
“ከሙእሚን ላይ ከዱንያ ጭንቆች የሆነን ጭንቅ የገላገለ አላህ ከሱ ከቂያማ (የትንሳኤ) ቀን ጭንቆች የሆነን ጭንቅ ይገላግለዋል። ችግረኛን (ችግሩን) ያቃለለ አላህ በዱንያም በኣኺራም ያቃልልለታል። ሙስሊምን (ነውሩን) የሸፈነ አላህ በዱንያም በኣኺራም ይሸፍንለታል። ባሪያ ወንድሙን በመርዳት እስከሆነ ድረስ አላህ ባሪያውን በመርዳት ላይ ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2699
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
BY ፈትህ አባቦራ መስጂድ
Share with your friend now:
tgoop.com/fethababora/13931