እገሌ በሞት አረፈ አይባልም!
ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
﴿قيل: يا رسولَ اللهِ ماتت فلانةٌ واستراحتْ!
فغضبَ رسولُ اللهِ ﷺ وقال:
إنما يستريحُ من غُفِرَ لهُ﴾
“የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እገሊት ሞተች አረፈች! ተባሉ። እሳቸውም ተቆጡና እንዲህ አሉ፦ ‘(ከቅጣት) ዕረፍት የሚሰጠው ለእርሱ ምህረት የተደረገለት ብቻ ነው።’”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 4/286
https://www.tgoop.com/fethababora

በላጩ ሰደቃ (ምፅዋት) የቱ ነው?
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿جاءَ رَجُلٌ إلى النبيِّ ﷺ فَقالَ: يا رَسولَ اللَّهِ، أَيُّ الصَّدَقَةِ أَعْظَمُ أَجْرًا؟ قالَ: أَنْ تَصَدَّقَ وأَنْتَ صَحِيحٌ شَحِيحٌ تَخْشى الفَقْرَ، وتَأْمُلُ الغِنى، ولا تُمْهِلُ حتّى إذا بَلَغَتِ الحُلْقُومَ، قُلْتَ لِفُلانٍ كَذا، ولِفُلانٍ كَذا وقدْ كانَ لِفُلانٍ﴾
“አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ በላጩና ትልቅ ምንዳ ያለው ሰደቃ የቱ ነው? ‘በላጩ ሰደቃ አንተ ጤና ላይ እያለህ፣ ነፍስህ ስስታም ሆና ሳለ፣ ሀብትን እያሰብክና ድህነትን እየፈራህ የምትሰጠው ነው፡፡ ነፍስህ ለመውጣት ተቃርባ ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ይህን ያህል እስከምትልበት ጊዜ ድረስ አታቆይ። ያኔ በርግጥም የእገሌ ሆኗልና።’”
📚 ቡኻሪ (1419) ሙስሊም (1032) ዘግበውታል

ሰዎች እንዲወድህ ትሻለህ? ዱኒያን ተውላቸው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ازهَدْ في الدُّنيا يُحبَّك اللهُ، وازهَدْ فيما عند النّاسِ يُحبَّك النّاسُ﴾
“ለዱኒያ ጣጣ አይኑርህ አላህ ይወድሃል። ሰዎች ዘንድ ካለውም ጣጣ አይኑርህ ሰዎች ይወዱሃል።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 944

በሚስቶች መካከል ፍትሃዊ መሆን
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن كانتْ له امرأتانِ فمال إلى إحداهما جاء يومَ القِيامةِ وشِقُّهُ مائلٌ.﴾
“ሁለት ሚስት ኖሮት ወደ አንዷ ያጋደለ ሰው በቂያማ ቀን አንድ ጎኑ የወደቀ ሆኖ ይመጣል።”
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 2133

ሙስሊምን ካለበት ጭንቀት መገላገል ያለው ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا ؛ نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ. وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ ؛ يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا ؛ سَتَرَهُ اللَّهُ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَاللَّهُ فِي عَوْنِ الْعَبْدِ مَا كَانَ الْعَبْدُ فِي عَوْنِ أَخِيهِ﴾
“ከሙእሚን ላይ ከዱንያ ጭንቆች የሆነን ጭንቅ የገላገለ አላህ ከሱ ከቂያማ (የትንሳኤ) ቀን ጭንቆች የሆነን ጭንቅ ይገላግለዋል። ችግረኛን (ችግሩን) ያቃለለ አላህ በዱንያም በኣኺራም ያቃልልለታል። ሙስሊምን (ነውሩን) የሸፈነ አላህ በዱንያም በኣኺራም ይሸፍንለታል። ባሪያ ወንድሙን በመርዳት እስከሆነ ድረስ አላህ ባሪያውን በመርዳት ላይ ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2699

የሴቶችን ጉዳይ አደራ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، إنَّ اللهَ يُوصِيكُم بالنساءِ خيرًا، فإنهنَّ أمهاتُكم وبناتُكم وخالاتُكم﴾
“አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል፤ አላህ በሴቶች ጉዳይ መልካም ትሆኑ ዘንድ አደራ ይላችኋል። እነሱ ማለት፦ እናቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁ፣ አክስቶቻችሁ ናቸውና።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2871

ነገ ጠዋት ከማለዳው 12:30 ጀምሮ አዲስ አበባ
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
እስታዲየም ለአለም አቀፍ የቁርአን ውድድር እንገናኝ!
የመግቢያ ቲኬት በአስቸኳይ ሁሉም በእጁ እንድያስገባ ጥሪያችን ነው፡፡የዚህን አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ወጪ መሸፈኛ ነው፡፡ባሉት ሰዓታት ማታን ጨምሮ ሁሉም ቲኬቱ የሚቆረጥበት ባንኮች ዝግጁ ናቸው፡፡አዋሽ ባንክ፣ሂጅራ ባንክ፣ዘምዘም ባንክ በሁሉም ቅርንጫፍ ያገኙታል፡፡
አዘጋጅ፡ዘይድ እብን ሳቢት የቁርአን ማህበር በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት
ጥር 25/2017 ነገ ጠዋት እሁድ አዲስ አበባ እስታዲየም።
እንገናኝ!

ጥንታውያኑ ቻይናውያን በሰላም መኖር ቢያምራቸው ታላቁን የቻይና ግንብ ገነቡ። ቁመቱ ክፍ ያለ ከመሆኑ የተነሳ ማንም አይወጣበትም፣ ማንም አይደርስብንም ብለው አምነዋል። ነገር ግን...
ግንቡ በተገነባ የመጀመሪያው መቶ አመት ውስጥ ብቻ ቻይና ሶስት ጊዜ ለጠላት ወረራ ተጋለጠች። በያንዳንዱ ወረራ ጊዜ ግዙፉ ወራሪ ሀይል ታላቁን የቻይና ግንብ መስበርም መንጠላጠልም አላስፈለገውም ነበር። እናስ? ሰተት ብለው ነበር በበሩ የሚገቡት። እንዴት አድርገው? ቀላል ነበር። ለግንቡ በረኞች፣ ለዘበኞቹ ጉቦ ይሰጣሉ። ከዚያ ነገሩ ሁሉ ያልቃል።
ቻይናውያን በዙሪያቸው ግዙፍ ግንብ በመገንባት ሲጠመዱ ዘበኛ መገንባት ግን ዘንግተዋል። ስብእናን መገንባት ሌሎች ነገሮችን ከመገንባት የሚቀድም ነገር ነው። ይሄ ጉዳይ ትኩረት ሊቸረው የሚገባ ጉዳይ ነው። አንዱ የምስራቁን ታሪክና ትውፊት የሚያጠና ተመራማሪ እንዲህ ይላል፡-
“የአንድን ህዝብ ስልጣኔ ማፈራረስ ከፈልግክ ሶስት መንገዶች አሉልህ፡-
1. ቤተሰብን ማፍረስ
2. የትምህርት ስርአቱን ማፍረስ
3. መልካም ምሳሌና አርኣያ የሆኑ ሰዎችን ስብእናቸውን ማጠልሸት
* ቤተሰብን ለማፍረስ እናት ሚናዋን እንዳትወጣ አድርጋት። “የቤት እመቤት” በመባሏ እንድታፍር አድርጋት።
* የትምህርት ስርኣቱን ለማፍረስ አስተማሪው ላይ አነጣጥር። ህብረተሰቡ ጋር ያለውን ቦታ አሳጣው። ተማሪዎቹ ይንቁት ዘንድ ደረጃውን አውርደው። * አርአያዎችን ለማፍረስ ዓሊሞች ላይ አነጣጥር። አንቋሻቸው። ዋጋ አሳጣቸው። ማንነታቸውን ሰዎች እንዲጠራጠሩ አድርግ። ያኔ ሰዎች አይሰሟቸውም። ምሳሌም አያደርጓቸውም።
• አስተዋይ እናት ከጠፋች
• ከልቡ የሚሰራ አስተማሪ ከጠፋ
• ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉት ዋጋ ካጡ
ማነው ትውልዱን በመልካም ስነ-ምግባር የሚያንፀው?!
ከዐረብኛ የተመለሰ
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 25/ 2007)
=
https

#ethiopia ፍልስጤማዊቷ የቁርአን ተወዳዳሪ|በአዲስ አበባ ስታዴየም||ማሻአላህ https://youtu.be/Ez8Nmvo3stE
የሙናፊቅ ምልክቶች!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَرْبَعٌ مَنْ كُنَّ فِيهِ كَانَ مُنَافِقًا خَالِصًا، وَمَنْ كَانَتْ فِيهِ خَلَّةٌ مِنْهُنَّ كَانَتْ فِيهِ خَلَّةٌ مِنْ نِفَاقٍ حَتَّى يَدَعَهَا، إِذَا حَدَّثَ كَذَبَ، وَإِذَا عَاهَدَ غَدَرَ، وَإِذَا وَعَدَ أَخْلَفَ، وَإِذَا خَاصَمَ فَجَرَ﴾
“አራት ነገሮች ያሉበት ሙናፊቅ ሆኗል። ከነሱ ውስጥ አንዷ ቀንዝል ያለችበት እስከሚተዋት ድረስ ከንፍቅና አንድ ቀንዝል አለችበት። ሲያወራ የሚዋሽ፣ ቃል ሲገባ ቃሉን የሚጥስ፣ ቃል‐ኪዳን ሲገባ የሚያፈርስ እና ሲሟገት (ሲከራከር) የሚያምፅ ናቸው።”
📚 ቡኻሪ (34) ሙስሊም (58) ዘግበውታል