FNOTEAEMRO Telegram 234
ሰበታ ዓለም ገና     ስለ ፀበል ቦታ

ይህ ቻናል የተዓምረኛው የአለም ገና ደ/ናዝሬት ኢየሱስ እና ቅ/ድ/ማርያም ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም መረጃ ፣ የፈውስ አገልግሎት እና ወቅታዊ ትምህርቶችና ዝማሬዎች የሚቀርብበት ነው::

ገዳማችን ከተመሰረተ ጀምሮ እጅግ ብዙ ሰዎች በሃይማኖት ሳይገደቡ ጭምር የጸበሉን ፈዋሽነት በማመን

📌 129 ሰዎች በላይ ከዓይነ ስዉርነት
📌 95 ሰዎች በላይ ከካንሰር
📌 54ከ ሰዎች በላይ HIV

ከ6525 በላይ ከአጋንንት እስራት  የተፈቱ ሲሆን
በአሁኑ ሰዓት ዓለምን የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ሥራ እየተገለጠ ነው ::
ከሁለት ሽህ ህዝብ በላይ በጸበሉ እየተጠመቁ አሁንም ይኖራሉ ገዳማችን  አሁንም  ክፍት ስለሆነ ኑ ወደ ቤታችሁ ግቡ !  ቦታውን በደንብ ለማታውቁት በቂ መረጃ እንጽፋለን ::  ከዚህ ወረርሽኝ ማምለጥ የምንችለው በንስሐ ሕይወት በመመላለስ ቅዱስ ሥጋውን በመብላት ክቡር ደሙን በመጠጣት እንጂ  በሌላ በምንም ነገር ሊሆን አይችልም:: በተጨማሪ  በገዳማችን የሚቀርቡ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና መዝሙሮች በአማርኛ, በኦሮሚኛ  ,በጉራግኛ በ Telegram
ቻናላችን ማግኘት ይችላሉ !

tgoop.com/fnoteAemro/234
Create:
Last Update:

BY ኰኲሐ ሃይማኖት

Share with your friend now:
tgoop.com/fnoteAemro/234

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. 1What is Telegram Channels? Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.”
from us

Telegram ኰኲሐ ሃይማኖት
FROM American