FNOTEAEMRO Telegram 353
ምክረ አበው:
☞ የአንቀጸ ብፁዓን ቅደም ተከተል ☜

ጌታችን ትእዛዛቱን የሰጠን ወርቃማ በኾነ ቅደም ተከተል ነው፡-

አስቀድሞ “በመንፈስ ድኻ” የኾነ ሰው በርግጥ ለገዛ ኃጢአቶቹ “ያዝናልና”፤

“የሚያዝን” ሰውም “የዋህ”፣ “ጽድቅን የሚራብና የሚጠማ” እንደዚሁም “የሚምር” ይኾናልና፤

“የሚምር”፣ “ጽድቅን የሚራብና የሚጠማ” እንደዚሁም “በልቡ የሚዋረድ” ሰውም በርግጥ “ልበ ንጹህ” ይኾናልና፤

“ልበ ንጹህ” ሰውም “አስተራራቂ” ጭምር ይኾናልና፤

እነዚህን ኹሉ ምግባራት የያዘ ሰውም መከራዎችን ድል መንሣት ይቻለዋልና፤ ነቀፋ ሲደርስበት አይታወክምና፤ ስፍር ቊጥር የሌላቸውን ፈተናዎችም መቋቋም ይችላልና፡፡

የማቴዎስ ወንጌል ፲፭፥፱

tgoop.com/fnoteAemro/353
Create:
Last Update:

BY ኰኲሐ ሃይማኖት

Share with your friend now:
tgoop.com/fnoteAemro/353

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Add up to 50 administrators Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. bank east asia october 20 kowloon With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. Hashtags are a fast way to find the correct information on social media. To put your content out there, be sure to add hashtags to each post. We have two intelligent tips to give you:
from us

Telegram ኰኲሐ ሃይማኖት
FROM American