HAMREEL Telegram 4234
@ነቅዐጥበብ:
የመጀመሪያዎቹ  ባልና ሚስት ታሪክ ዉስጥ ነዉ ይሔን ሁሉ እግዚአብሔር ያስቀመጠልን። እና አዳም  ሀሳብም አልሰጠም እራሱ እንደዉ ማን ትሁንልህ ቢባል ከአለዉ እዉቀት አንፃር ምናልባት ከእንስሳቱ ቆንጆ የነበረችዉ እባብ ነበረች ይባላል ስለዚህ የአዳም እዉቀት ቢገባበት ኖሮ እባብን መርጦ🥰 ከእሱ ሀሳብ  እና  እዉቀት በላይ የእግዚአብሔር ይበልጣል ሙሉ ሀሳቡን ጥሎ የነበረዉ ለእግዚአብሔር ነዉ።  እዚህ ላይ ዋና እንድትይዙት የምፈልገዉ የጉድለት ስሜት ሲሰማን  አይደለም እጮኛ ወይም ጓደኛ መያዝ ያለብን አንዳንድ ጊዜ ሰወች  በዙሪያቸዉ  ያሉ ጓደኝቻቸዉ ሁሉ እጮኛ ካላቸዉ  መጥተዉ ስለ እጮኛቸዉ ሲያወሩን  ያሳለፍነዉ ነገር  ምናምን ብለዉ ሲያወሩ እኔ ግን እንደዉ መቸነዉ ብለዉ  ወደዚህ ህይወት የሚገቡ ሰወች አሉ  ወይም ደግሞ የሚያወራቸዉ ሰዉ ከማጣት ይሄ ደግሞ በጣም አደገኛ ነዉ  የራበዉ ሰዉ ምግብ አይመርጥም  ያገኘዉን ነዉ የሚበላዉ ስለራበዉ። ስለዚህ  የሆነ ጉድለት ሲሰማን አይደለም ወደዚህ ህይወት መግባት ያለብን አዳም አረ የእጮኛ  ያለህ ብሎ እንዳላገኘ ሔዋንን የጉድለት ስሜት በተሰማን ጊዜ ወደ ዚህ ህይወት መግባት መጥፎ ነገር ያመጣል ምንድነዉ የሚያመጣዉ መጥፎ ነገር  እሚያወራን  አጥተን ከሆነ ከሌላ ሰዉ ጋር አዉርተን ሊወጣልን ይችላል ግን በዛ ጊዜ  ብቻየን በሆንኩ ጊዜ ጓደኛ በሌለኝ ስአት አብራኝ ነበረች አብሮኝ ነበረ ተብሎ  ወደዚህ ህይወት አይገባም ወይ በሀይማኖት ከማይመስለን ሰዉ  ወይ በምግባር ወይ በሌላ ነገር የማንግባባዉ  ያንን  ክፍተት ለመሙላት ብቻ ብለን በተራብን ስአት የምንበላዉ ምግብ ስለሚሆን  በጣም ብዙ ችግር ያመጣል። የምልአት ሔዋን መጥታ  አላሟላችዉም  አዳም ሙሉ ነበረ ሔዋን ከእርሱ መጥታ ነዉ የተገኘችዉ ከምልአቱ ነዉ  እንጂ  የተገኘችዉ  ጎደሎ ነበረ ብህ ልሙላልህ ብሎ አንጥቶ አልሞላለትም   ይሄ ምንድነዉ የሚያሳየዉ የእጮኝነት ህይወትን ወይም ደግሞ አጋራችንን እንድናገኝ  ጉድለት መሆን የለበትም ሙሉአን ነዉ መሆን ያለብን።  የመጀመሪያዉ እግዚአብሔር እጁን ያስገባበት ጋብቻ አዳም በምልአት እንጂ በጉድለት  ሆኖ ወደ ሕይወቱ አላስገባም እና መጠንቀቅ አለባችሁ  እድሜ አለ  አሁን ከዚህ ህይወት ዉስጥ ካልገባሁ መቸ እገባለሁ ከሚል  ዝም ብለዉ የሚገቡ ሰወች አሉ።  እንደዉ ዝም ብሎ ፍቅር ደስ ብሎት የሚገባ ሰዉ አለ  እዚህ ላይ በጣም መጠንቀቅ አለብን እራስን መቻል ያስፈልጋል።

☘️👉ሌላዉ ብቻ መሆን ያስፈልጋል ከአራቱ ዉጭ  ሰዉ ብቻዉን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሎ ነዉ እግዚአብሔር እረዳትን የፈጠረለት ይሄ ማለት አዳም ብቻዉን ነበረ እኛም ብቻችንን መሆን አለብን ሌላ ሰዉ ከህይወታችን ከመጨመራችን በፊት  እንዴ  ብቻየን ነኝ እኮላችሁ ብቻ መሆን እራሱ ብዙ መስፈርቶች አሉት  ለምሳሌ በወጣትነት ጊዜአችን ዉስጣችን የተለያዩ አይነቶች ስብእናወች ይነሳሉ!! በአስተሳሰብ አሁን ልጆች ሁነን  እድሜ ቢደርስም አንበስልም ሙዝ አሁን የሚበላዉ  ሲደርስ ነዉ   የደረሰዉ ሙዝ ሁሉ ይበላል አይበላም መብሰል አለበት እድሜም  ስለደረሰ በቂነዉ ማለት የለብንም  በተለይ ወንዶቹ  ሳይንስም እንደሚደግፈዉ ቶሎ አንበስልም ። ትንሽ  እህቶች ቀደም ይላሉ  በጣም እህቶች ይጎዳሉ ምክንያቱም ወንዱ አልጨረሰም።  ቶሎ የተጀመሩ ጓደኝነቶች ይጎዳሉ መጎዳዳተ መሰባበር  ቡሀላ  መተያየት እስከማይፈልጉ ድረስ ከእርሱ ጋረ ከእርሷ ጋር ያሳለፍኩት ብለዉ  ቀጣይ ህይወታቸዉ  ላይ ጠባሳ እስኪሆን ድረስ የሚጎዱት መብሰል ስለሌለነዉ።

በመንፈሳዊዉም በስጋዊም እራሳችንን የምንፈልግበት ጊዜነዉ የብቸኝነት ጊዜ ማለትነዉ።
አንድ መሆን ያልቻለ ሰዉ ሁለት መሆን አይችልም። መጀመሪያ እራሱን አንደ ማድረግ አለበት አዳም ሔዋንነ ለመጨመረ መጀመሪያ ብቻዉን ነበረ ስለዚህ ይሄ በጣም አስፈላጊ ነዉ።

☘️👉ሌላዉ የብቸኝነት ህይወት  ግለኝነትን ወይም ግላዊነትን አስወግደን የምንጥልበት ነዉ  አንድ ወንድ እጮኛ ለመጨመር አንዲት ሴትሰእጮኛ ለመጨመረ ግላዊነት  አሁን ምን አይነት ሴት ነዉ የምትፈልገዉ ሲባል አንድ ወንድ በቃ የምትንከባከበኝ የምትወደኝ  እንዲሀ የምታደርግልኝ ምናምን ይሄ ሰዉየ ለዚሀ ጉዳይ ዝግጁ አይደለም  እንዲህ  የማደርግላት እንዲህ የማደርግለት ማለት ካልቻለች አንዳዴ  ስለ እራሱ አዉርተ የማይጠግብ በቃ እራሱነ መሳም የሚቃጣዉ ሰዉ አለ አንዳዴማ   ስለራሱ  አዉርቶ አዉርቶ ቁጭ አድርጎ እሷን ስለራሱ ለማዉራት ብሎ ጓደኝነት የሚጀምር ማለትነዉ። ይሄ እራሱ ጥሩ የሬድወ የአየር ስአት ነዉ የሚያስፈልገዉ ማለትነዉ። እጮኛ አይደለም የሚያስፈልገዉ  ስለራሱ ገጠመኙን የፈዉን አዉርቶ በቀሪዉ ጊዜ እስኪ አንች ስለኔ ምን ታስቢያለሽ😁 ይሄ ሰዉ ለማፍቀር ዝግጁ ነዉ አይደለም አይደለም። ፍቅር የሚባለዉን  ነገር  ጭራሽ አልተረዳዉም።  "ቅዱስ ጳዉሎስ [[፩ኛ ቆሮንጦስ13፥7]]ፍቅር፡ይታገሣል፥ቸርነትንም፡ያደርጋል፤ፍቅር፡አይቀናም፤ፍቅር፡አይመካም፥አይታበይም፤
፤የማይገ፟ባ፟ውን፡አያደርግም፥የራሱንም፡አይፈልግም፥አይበሳጭም፥በደልን፡አይቈጥርም፤
፤ከእውነት፡ጋራ፡ደስ፡ይለዋል፡እንጂ፡ስለ፡ዐመፃ፡ደስ፡አይለውም፤
፤ዅሉን፡ይታገሣል፥ዅሉን፡ያምናል፥ዅሉን፡ተስፋ፡ያደርጋል፥በዅሉ፡ይጸናል።
፤ፍቅር፡ለዘወትር፡አይወድቅም ትንቢት፡ቢኾን፡ግን፡ይሻራል፤ልሳኖች፡ቢኾኑ፡ይቀራሉ፤ዕውቀትም፡
ቢኾን፡ይሻራል።  ይላል "ቅዱስ ጳዉሎስ" ስለዚህ አንድ ሰዉ እዚህ ደረጃ ላይ ካልደረሰ ለማፍቀር ገና ዝግጁ አይደለም ማለትነዉ።
ሌላ ሰዉ ጨምረን  ማሰቃየትነዉ የሚሆነዉ እና የብቼኝነት ጊዜ መንፈሳዊ ህይወትን ማሳደጊያ  ቁሳዊነትን ስለቁስ ስለ ልብስ ምናምን ይሄ የፍቅር ፀባይ አይደለም። ስለዚህ የብቸኝነትን ጊዜ ማለት ብዙ መስማት እና ትንሽ የምንናገርበት  ሰዉ ለመናገር  የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን ተፈጥሮ እንኳን አያስተምራችሁም ይላል "ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ" ጆሯችነ ሁለት ነዉ አንደበታችን ግን አነድነዉ። ጆሯችን ክፍትነዉ ምላሳችን ጥርስ አለ ከነፈር አለ  እና ትንሽ እንዲዘገይ እኮነዉ። እና ከተፈጥሮ እንኳን ተማሩ ይላል "ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ" እማታዉቀዉን ማወቅ  ሁሉን  አዉቃለሁ ካልክ ጓደኛ ለመጨመር ከህይወትህ ዉስጥ ገና ዝግጁ አይደለህም። ማለትነዉ። እና ለማፍቀር ዝግጁ መሆን የሚያስፈልገዉ በእነዚህ በእነዚህ ነዉ።☘️👉 ሌላዉ ልብን መጠበቅ ያስፈልጋል  አንዳንድ ጊዜ የእጮኝነት ሕይወት የግድ እኮ  ላላገባት ላላገባዉ እችላለሁ በቀጣዬ ክፍል እናየዋለን ግን  እንተያይ እየተባለ ብዙ ነገሮች የብቸኝነት ጊዜን ለብቻ ሁኖ ላለመቆየት  ለጊዜዉ  የሚጀመሩ ነገሮች አሉ በጣም መጥፎ ነዉ ይሄ ምንድነዉ ልባችን  መጠበቅ አለበት [[☘️ምሳሌ 4፥23]] ላይ ልጄ ሆይ ልብህን ጠብቅ ይላል። እግዚአብሔር ሲሰራዉ ፍቅር የሚባለዉን ነገር  ሲሰጠን  ፀጋዉን ሲሰጠን ለአንድ ጊዜ እንድንጠቀመዉ ከአንድ ሰዉ ጋር  ብንጠቀመዉ እስከመጨረሻዉ የምንጠቀምበት ተደርጎ የሚሰጠን  የእድሜ መድኃኒት አድርጋችሁ ዉሰዱት ያንን ከብዙ ሰዉ ጋር የተጠቀመ ሰዉ  ለምሳሌ፥ አንድ ወንድ  ለአንዲት  ሴት በቃ እወድሻለሁ ያለ አንች መኖር አልችልም ብሎ  በጣም ፍቅር የሚያሳይ ንንግግር ተናገረ ይሄ ሰዉ ለምሳሌ በቴክስት ቢሆን የሚናገረዉ  ለአንድ ሰዉ ሲሆን ጥሩ ሊሆን ይችላል ለአስር ሴት ቢሆንስ ያለአንች መኖር አልችልም  ቢል ዋጋዉን እያጣ ይመጣል እንኳን ለሌላ ሰዉ እርሱ እራሱ መጀመሪያ  ፍቅሩ ሲገልፅ ሲጠቀመዉ ልቡን ሊሰማዉ ይችላል

tgoop.com/hamreel/4234
Create:
Last Update:

BY የኖህ መርከብ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ

Share with your friend now:
tgoop.com/hamreel/4234

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to build a private or public channel on Telegram? Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau. Healing through screaming therapy On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram የኖህ መርከብ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ
FROM American