tgoop.com/ihsan_jobs/137
Create:
Last Update:
Last Update:
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ቀጣሪ ድርጅት:- ኑሪ እናት የእናቶችና ህፃናት ህክምና ስፔሻላይዝድ ማዕከል
አድራሻ:- አዳማ 04 ወደ ስላሴ መንገድ በስተቀኝ በኩል::
ተፈላጊ የሙያ መደቦች:
መደብ 1: ፋርማሲስት
. ተፈላጊ ብዛት: 2
. ስራ ልምድ: 0 ዓመት ስራ ልምድ
መደብ 2: ጥበቃ
. ተፈላጊ ብዛት: 2
. ስራ ልምድ: 1 ዓመት ስራ ልምድ
መደብ 3: ፅዳት
. ተፈላጊ ብዛት: 2
. ስራ ልምድ: 0 ዓመት ስራ ልምድ
ፆታ :- ለጥበቃ ወንድ ብቻ
የስራው ሁኔታ:- የቀንና አዳር በፈረቃ
አድራሻ:- አዳማ 04 ወደ ስላሴ መንገድ በስተቀኝ በኩል::
ለማመልከት:- በአካል በመምጣት ወይም በቴሌግራም አድራሻ @NewNuri
ለተጨማሪ በ
09-88-49-49-49
09-88-59-59-59 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
BY ኢህሳን jobs Advertising
Share with your friend now:
tgoop.com/ihsan_jobs/137