INFOBYJOSS Telegram 1666
«በሕግ አምላክ»

[ታመነ መንግስቴ ውቤ ነኝ]

—በኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማዎች ታሪክ ምናልባትም የመጀመሪያው ና ብቸኛው ሚኒስትር ገጸ ባሕርይ ሆነው የተሳሉበት ፈጠራ ነው።

ሚኒስትሩ በመኪናቸው ሊስትሮ ገጭተው ገድለዋል።

—ከመግጨታቸው ከደቂቃዎች በፊት ለ«ጠቅላይ ሚኒስትሩ»ደውለው «እየነዳሁ ነው»ብለዋቸው ነበር።

—አሁን ወንጀላቸውን እየሸፋፈኑ በርከት ያሉ የድራማውን ክፍል ተሻግረዋል።

—በዚያ ድራማ ላይ እሳት የጎረሰች ጠበቃ አለች።ኤልዳና ይሏታል።

—የሟችን አባት ለፍትሕ ብርሃን ልታበቃ እየታተረች ነው።ብትታፈንም መውጫ የምታጣ ጢስ አትመስልም።

—ደሞ የሚኒስትሩን ወንበር የሚመኙት አሉ።አንዱ'ማ እንዲያውም፦

«አሁን ካሉት ሚኒስትሮች እስቲ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሊተኩ የሚችሉ ሁለት ጥቀስልኝ!?»

እያለ ሥልጣን ካማራቸው የወንጀለኛው ሚኒስትር ተቀናቃኞች አንዱን ጠይቆ ነበር።

መልስ አላገኘም...!

—እውነት ግን...«አሁን ካሉት ሚኒስትሮች ... ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሊተኩ የሚችሉ ሁለት» ስሞች መጥቀስ የሚቻለው ኢትዮጵያዊ አለ ወይ...!?

—ለሁሉም አገር፣ሕግ፣ሥርዓት እና ትውልድ የሚገዳችሁ በአፍሪካ ሕዳሴ ቴሌቪዥን አገልግሎት(Arts Tv) የሚታየውን «በሕግ አምላክ»ድራማ እንድታዩ ትጋበዛላችሁ!

https://www.tgoop.com/Gazetaw

tgoop.com/infobyjoss/1666
Create:
Last Update:

BY JBC voice🔊📢

Share with your friend now:
tgoop.com/infobyjoss/1666

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months. 3How to create a Telegram channel? To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” ‘Ban’ on Telegram Healing through screaming therapy
from us

Telegram JBC voice🔊📢
FROM American