INFOBYJOSS Telegram 1671
እሱ መኖር ባለበት ልክ እየኖረ ነው...!

አውራሪስ ተገኘ ይባላል።አያቴ ሲነግረኝ አባቱ የጃንሆይ ዘመን ዳኛ ነበሩ።አባ ከፍቅረኛው ጋር በተያያዘ የሕግ ተጠያቂነት ቀርቦበት ፈርደውለታል።

የእሳቸው የፍርድ ቃል«ከወደደችው ምን ይደረጋል?»በሚል ጥያቄ የተዋዛ ነበር አሉ።

መምህር አውራሪስ ተገኘ እኛን ለትምህርት ከእየ ቀያችን ከመፈናቀል ያተረፈን ጀግና የትውልዱ አርማ ነው።

መምህሩ ከብዙ ሥራዎቹ በሚጎላው የአቶ ልየው አሥረስ ሁለተኛ ደረጃ እና መሠናዶ ትምህርት ቤት ግንባታ ማስተባበር ሂደት ላይ የፈጸመው ገድል ለተዓምር የተጠጋ ነው።

ዛሬ በዚያ ትምህርት ቤት ፊደል ቀስመው የአገሪቱን ሁነኛ ተቋማት የሚዘውሩ የቢቡኝ ልጆች እልፍ ናቸው።

ትናንት ከመምህሩ ጋር በነበረን የሰዓታት ጨዋታ ሒደት «የቢቡኝ'ን ልጅ እዚህ ግንባታ ውስጥ ብታገኘው ቢያንስ ካቦ ሆኖ ነው!»አለኝ።

የወለደንን ልጆች በሚንቅ ማኅበረሰብ ውስጥ እንዲህ ያለ የበራለት ሰው ማግኘት ፍስሐ ነው።

መምህሩ የ2009 ዓ.ም የዓመቱ በጎሰው ተብሎ ሲሸለም በሬዲዮ ሰምቸ ላየው እጓጓ ነበር።

ይሄው በሠራልኝ ትምህርት ቤት ተምሬ መኪናው ውስጥ ተገኘሁ።

የወተቱን እና የሥኳሩን ወሬ ሌላ ቀን እነግራችሗለሁ😂

https://www.tgoop.com/Gazetaw

tgoop.com/infobyjoss/1671
Create:
Last Update:

BY JBC voice🔊📢

Share with your friend now:
tgoop.com/infobyjoss/1671

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.” There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”. As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail. Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram JBC voice🔊📢
FROM American