ISLAM_IN_SCHOOL Telegram 6332
በኮርዶቫ እና ነፍራህ ትምህርት ቤት አማካኝነት ረመዳንን በተመለከተ ለተማሪዎች የዳዕዋ ፕሮግራም ተካሄደ።

- ሀሩን ሚዲያ፣ የካቲት29/2017

በኮርዶቫ ነፍራህ ትምህርት ቤት አማካኝነት "የነገ ወጣቶች" በሚል ርዕስ ለተማሪዎቹ ረመዳንን የተመለከተ የዳዕዋ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ መሻይሆች እና ኡስታዞች ተገኝተው ለተማሪዎቹ ዳዕዋ ያደረጉ ሲሆን ረመዳንን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በኢስላማዊ ህይወታችን ላይ ከረመዳን በኋላም ቀጣይነት ያለው ኢባዳ የምንለማመድበት እና ራሳችንን የምናጠናክርበት ወር መሆኑም ተገልጿል።

ወጣቶች (ተማሪዎች) የነገ ሀገር ተረካቢ ዜጋ በመሆናቸው ጊዜያቸው በአግባቡ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ እና በታላቁ የረመዳን ወር በሶሻል ሚዲያና በአልባሌ ቦታዎች ጊዜያቸውን ከማባከን ይልቅ በቁርአን እና በተለያዩ ኢባዳዎች መጠናከር እንደሚገባም ተገልጿል።

በሁለቱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በተዘጋጀው የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን ተገኝተው ለተማሪዎቹ ጾምን በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ከተማሪዎቹ ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ (ፈትዋ) ሰጥተዋል።

በፕሮግራሙ ላይ አዝናኝ ውድድሮች እና ለፕሮግራሙ መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት የእውቅና ሰርተፍኬት የተሰጠ ሲሆን የዳዕዋ ፕሮግራሙ በቁርአን ተከፍቶ የመዝጊያ ስነስርአቱም በቁርአን ተጠናቋል።

© ሀሩን ሚዲያ

@islam_in_school

tgoop.com/islam_in_school/6332
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL️

Share with your friend now:
tgoop.com/islam_in_school/6332

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. Write your hashtags in the language of your target audience. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) The Channel name and bio must be no more than 255 characters long A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.”
from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL️
FROM American