tgoop.com/islam_in_school/6336
Create:
Last Update:
Last Update:
ዛሬ ይጠናቀቃል!
ሀገር አቀፍ የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ዛሬ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ያበቃል፡፡
በቀሩት ሰዓታት ምዝገባዎን ያድርጉ!
የመመዝገቢያ ሊንክ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/registration
የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡
@islam_in_school
BY ISLAMIC SCHOOL️
Share with your friend now:
tgoop.com/islam_in_school/6336