tgoop.com/iwnetlehullu1/357
Create:
Last Update:
Last Update:
➸➸ጀነት ውስጥ ለወንዶች ሚስቶች ካሏቸው ለሴቶችስ ምን አለ?|
ዑለሞች ከሰጡት አጭር ማብሪሪያ የተወሰደ
አላህ እንዲህ ይላል
اسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ }}
{{የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡}} [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 43 ]
ወንድም እህቶቼ ጥያቄ ሲኖራችሁ ባገኛችሁት ቦታ በየግሩፑ ሁሉ ሳይሆን በአቂዳውና በዲኑ የሚታመንን ሸይኽን በመረጃ እንዲያስረዳችሁ ነው መጠየቅ ያለብን ካልሆነ ሁኔታዎች እየተበላሹ ነው የሚሄዱት። አሁን ዘመን ጃሂሉ፣ገና ጀማሪ ጣሊበል ዒልም ፈታዋ ለመስጠት ይሯሯጣል ይቸኩላል።
ሼይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ " አንድ ጣሊበል ዒልም(ተማሪ) የኡለሞችን ፈታዋ ቢሰማና ያንን ፈታዋ ሌሎች ሰዎች ቢጠይቁት ከኡለሞቹ የሰማውን ፈታዋ መስጠት ይችላል ወይ??" ተብለው ሲጠየቁ
እሳቸውም "አይቻልም ፈታዋ መጥጠየቅ ያለበት ዐሊም ነው ጣሊበል ዒልም ፈታዋ አይጠየቅም" ብለው መለሱላቸው።
እና ገና ጣሊበል ዒልም ሆነን ለፈትዋ የምንሯሯጥ አላህን እንፍራ
ይሄ ዲን ነው።
ጀዛኩሙላሁ ኸይር
https://www.tgoop.com/iwnetlehullu1
BY የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
Share with your friend now:
tgoop.com/iwnetlehullu1/357