tgoop.com/iwnetlehullu1/523
Create:
Last Update:
Last Update:
عن أَبِي هُرَيْرَةَ ، قَالَ : قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : [" لَا تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يُقْبَضَ الْعِلْمُ، وَتَكْثُرَ الزَّلَازِلُ، وَيَتَقَارَبَ الزَّمَانُ، وَتَظْهَرَ الْفِتَنُ، وَيَكْثُرَ الْهَرْجُ، وَهُوَ الْقَتْلُ الْقَتْلُ، حَتَّى يَكْثُرَ فِيكُمُ الْمَالُ فَيَفِيضَ]
አቢ ሁራይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ
«ዕውቀት እስከ ሚነሳ፣ (የመሬት) መንቀጥቀጥ እስከ ሚበዛ፣ ወቅት (ጊዜ) እስከ ሚቀራረብ፣ ፊትናዎች ግልፅ እስከ ሚኾኑ፣ ግድያ እስከ ሚበዛ እና ገንዘብ እስከ ሚትረፈረፍ ድረስ ቂያማ አትቆምም»
[📘Sahih al-Bukhari 1036]
صدق رسول الله
ነቢያችንﷺ እውነት ተናገሩ
ግዜ እንዴት እየሄደ እንደሆነ ሁላችን እያየን ነው። ስለዚህ የተቀሩት ጥቂት የረመዷን ቀናቶችን እንጠቀምባቸው።
BY የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
Share with your friend now:
tgoop.com/iwnetlehullu1/523