tgoop.com/kidase/737
Create:
Last Update:
Last Update:
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦ ማሕልየ 6፥9 ርግቤ መደምደሚያዬም አንዲት ናት ለእናቷ አንዲት ናት፥ለወለደቻትም የተመረጠች ናት።
📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ፆም ጉዞ ጥያቄ (ከጥያቄ 2,3 ና 5)
🔴 2 /የነቢያት ትንቢት ፍጻሜ የሆነውን ጌታችንን ሳያይ ሞትን እንደ ማይቀምስ በመፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረው ሰው ማን ነው?
ሀ/ ቀነናዊው ስምኦን
ለ/ ስምኦን ጴጥሮስ
ሐ/ አረጋዊው ስምኦን
መ/ ሲሞን መሠርይ
🔴3/ የሰውነት መብራት የአካል ክፍል የትኛው ነው?
ሀ/ልብ
ለ/ ልቡና
ሐ/ ዓይን
መ/ አዕምሮ
🔴5/ ይህ መጥምቁ ዮሐንስ ነው እርሱ ከሙታን ተነስቷል ስለዚህም ሀይል በርሱ ይደረጋል" ያለው ማን ነው?
ሀ/ ፊልጶስ
ለ/ ጲላጦስ
ሐ/ ሄሮድስ
መ/አርኬላዎስ
📡 Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram = @kidase @kidase @kidase
📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
BY Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
Share with your friend now:
tgoop.com/kidase/737