tgoop.com/kidase/753
Create:
Last Update:
Last Update:
🔴21/ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት በነበሩት ቀናት ቀን ቀን በቤተ መቅደስ እያስተማረ ይውል ነበር። ለሊቱን የት ነበር እሚያሳልፈው?
ሀ/ በቤቱ
ለ/ በደብረ ዘይት ተራራ ☑️
ሐ/ ከኒቆዲሞስ ጋር
መ/ በባሕረ ጌንሳሬጥ
🔴 22/የደጉ ሳምራዊ ታሪክ በየትኛው ወንጌል ላይ ይገኛል?
ሀ/ በማቴዎስ ወንጌል
ለ/ በማርቆስ ወንጌል
ሐ/ በሉቃስ ወንጌል ☑️
መ/ በዮሐንስ ወንጌል
🔴23/ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር በመሆን ለስብከተ ወንጌል ይፋጠን የነበረው በርናባስ የየትኛው ወንጌላዊ አጉት ነው?
ሀ/ ቅዱስ ማትያስ
ለ/ ቅዱስ ማርቆስ ☑️
ሐ/ ቅዱስ ሊቃስ
መ/ ቅዱስ ዮሀንስ
📡 Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram = @kidase @kidase @kidase
📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
BY Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
Share with your friend now:
tgoop.com/kidase/753