KIDSTARSEMA6 Telegram 4236
Forwarded from 🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊 (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉  ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
የፍልሰታ ዋዜማ

በዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ

የእናታችን የአማላጃችን የመመኪያችን የድሕነት ምክንያታችን #የድንግል_ማርያም_ሞትና_ትንሳኤ የምናስብበት #ፆመ_ፍልሰታ ልትገባ ነው።።28: 29:.30: ፨፨፨

እነሆ የጌታ #ባርያ_ብላ እራሷን በፍፁም ትሕንና ዝቅ አድርጋ የኛን ድሕነት ያስጀመረች እናታችን የምትሞትበት ቀንም ሲደርስም እነሆ #የጌታ_ባርያ_ብላ የሞትን ፅዋ የተቀበለችበት።። ሰው እንደመሆኗም ጥቂት የሞት ፍርሃት በከበባት ጊዜ እነ #ቅዱስ_ገብርኤል እንደ ልማዳቸው #ማርያም_ሆይ አትፍሪ ያሉበት በልጅነቱ እቅፍ ድግፍ አደርጋ የያስተኛችው ልጇ እናቱን በሞት እንቅልፍ ሊያስተኛ የወረደበት ታላቅ ክስተት የምናስብበት ፆመ ፍልሰታ ከፊታችን ቀርባለች።።።😍😍😍

እኛም እንዲህ እንላታለን #እናታችን_ሆይ_ብቻሽን_አትነሺ። በስምሽ የምትምለውን #ሃገራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይዘሽ ተነሺ።#በጦርነት_እየተለበለበ_በልጅሽ ማመኑን ያላቆመ #ሕዝብሽን ይዘሽ ተነሺ።🙏 ለእርዳታ ብለው በፆምሽ ወቅት የሚሰጣቸውን ብስኩቶች የፆም ነው ወይስ #የፍስክ ብለው የሚጠይቁ ባለ ማዕተብ ልጆችሽን ይዘሽ ተነሺ።

🌿🌿🌿አበው ስለ ዕረፍትዋ እንዲህ በለዋል።።

ሌሎች #በድንግልና_የኖሩ ሴቶች ለሞት የሚሆኑ ልጆችን አንሰጥም በማለት ሞትን #ተቃወሙ።።። #ድንግል_ማርያም ግን በድንግልና አንድ ልጅ በመውለድ በልጇ ሞት እራሱ እንዲሞት አደረገችው።።።።

🕊🕊🕊🕊በዚች ቀን ታላቁ #ዳዊት በራሱ ላይ የተዋበ አክሊል የደፋችለትን ሴት ልጁን አይቶ ደስ አለው።። በዚች ቀን #ነቢዩ_ኢሳያስ ትንቢት የተናገረላት ድንግል ወደ ሙታን ስፍራ ልትጎበኘው መጥታለችና ደስ አለው።።።በዚች ቀን #ብርሃን_ሲበራባቸው አይተዋልና ነቢያት ሁሉ #ከመቃብር_ራሳቸውን ቀና አደረጉ።።

#አርያም_በጣፋጭ_የመላዕክት_ዝማሬ ተሞላ።።።ምድር ደግሞ ኀዘን በተሞሉ በሐዋርያት ለቅሶ ተሞላች።።

ከወለደችም በኋላ ድንግልናዋ ላልፈረሰ ለእርሷ ከሞተች በኋላም ስጋዋ ሊፈርስ #አይገባውም።። #ፈጣሪን_በደረትዋ ያሳረፈች እርሷ በመለኮታዊ ድንኳን ማደር ይገባታል።።።።

#የአምላክ_እናት_ሆይ በመውለድሽ ምክንያት #ድንግልናሽን እንዳልተውሽ በመሞትሽም ይህንን አለም #አልተውሽም።። የሕይወት እናት ነሽና ዛሬም ወደ ሕይወት #ተሻገርሽ።በአማላጃችን ሆይ ነፍሳችን በኃጢአት ከመሞት ታደጊ።።።

ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ

🌼🌼🌼🌼የቃሉ አገልጋዮችና ምስክሮች የነበሩት ሐዋርያት በስጋ የወለደችውን የእናቱን ዕረፍት እርሷን የሚመለከቱ የመጨረሻወቹን ምስጢራትም ማየት ነበረባቻው። ይህም የሆነው የክርስቶስ የእርገቱ የዓይን ምስክሮች እንደሆኑ ሁሉ የወለደችውም እናቱ ወደዚያኛው አለም ለመሸጋገርዋ ምስክሮች መሆን ስላለባቸው ነው።።።ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ

https://youtu.be/zxRhm2WgV_s
https://youtu.be/zxRhm2WgV_s
https://youtu.be/zxRhm2WgV_s
https://youtu.be/zxRhm2WgV_s

tgoop.com/kidstarsema6/4236
Create:
Last Update:

BY 🌿🌷🕊ቤ࿆ ተ࿆ _ ማ࿆ ር࿆ ያ࿆ ም࿆ 🌿🌷🕊

Share with your friend now:
tgoop.com/kidstarsema6/4236

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

‘Ban’ on Telegram ZDNET RECOMMENDS Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram 🌿🌷🕊ቤ࿆ ተ࿆ _ ማ࿆ ር࿆ ያ࿆ ም࿆ 🌿🌷🕊
FROM American