26 የደረጃ አንድ የሰባኪያነ ወንጌል ሠልጣኞች መመረቃቸውን በማኅበረ ቅዱሳን የአርባምንጭ ማእከል ገለጸ
የካቲት ፲፫/፳፻፲፯ ዓ.ም
በማኅበረ ቅዱሳን የአርባምንጭ ማእከል ከከምባ ወረዳ ማእከል ጋር በመተባበር በከምባና ጋርዳ ማርታ ወረዳዎች፣ ከተለያዩ አጥቢያዎችና የስብከት ወንጌል መስጫ ማእከላት ለተወጣጡ 26 የደረጃ አንድ የሰባኪያነ ወንጌል ሠልጣኞች የካቲት 12 ቀን /2017 ዓ.ም አስመርቋል ::
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የማኅበረ ቅዱሳን አርባምንጭ ማእከል ተወካይ፣ የከምባ ወረዳ ቤተክህነት ተወካይ እና የከምባ ወረዳ ማእከል ስራ አስፈጻሚዎች ተገኝተዋል።
በመርሐ ግብሩ በሠልጣኞች አጠር ያለ ትምህርተ ወንጌል የተሰጠ ሲሆን ከአርባምንጭ ማእከል ስብከተ ወንጌል ዋና ክፍል በመ/ር መብራቱ “እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ሁሉ ለዘለዓለም አይጠማም” በሚል ርዕስ ት/ተ ወንጌል ተሰጥጧል።
የከምባ ወረዳ ማዕከል ሰብሳቢ አቶ ቸርነት ጫሬ የወረዳ ማእከሉን መልዕክት አስተላልፈው ሥልጠናው የአርባምንጭ ማእከል ከከምባ ወረዳ ማእከል ጋር በጋራ እንደተዘጋጀ በመግለጽ አርባምንጭ ማእከልን አመስግነዋል።
የማኅበረ ቅዱሳን አርባምንጭ ማእከል ጽ/ቤት ኃላፊ ዲ/ን ችሮት አበራ በመልእክታቸው ማ/ቅ አርባምንጭ ማእከል በእግዚአብሔር ቸርነት ላለፉት 5 ወራት ከሚመለከታቸው የቤ/ን አካላት ጋር በመተባበር 8364 አዳዲሰ አማንያን ወደ ቅድስት ቤ/ክን እንዲቀላቀሉ አድርጓል በማለት በተጨማሪም ሌሎችም በርካታ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶች መከናወናቸውን ጠቁመዋል።
አክለውም በእንደዚህ አይነት ሐዋርያዊ አገልግሎት በዛሬው ዕለት የተመረቁ ሰባኪያነ ወንጌል በሚሰማሩበት አከባቢ በቋንቋቸው በማስተማር ለቅድስት ቤ/ክ ትልቅ ሚና እንዳላቸው ገልጸው ጠንክረው እንዲያገለግሉ መክረዋል።

tgoop.com/mahibere_kidusan/8503
Create:
Last Update:

BY ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)

Share with your friend now:
tgoop.com/mahibere_kidusan/8503