MAHIBERE_KIDUSAN Telegram 8504
በመጨረሻም የሶስቱ አአብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ ቀሲስ መስፍን መኩሪያ “ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው” የሚለውን የመዝሙረ ዳዊት ቃል አንስተው በሥልጠናው ደስተኛ መሆናቸውን በመግለጽ ሠልጣኞች ጠንክረው እንዲያገለግሉ መልእክት አስተላልፈዋል።

ሠልጣኞችም የነበራቸውን ቆይታ በመግለጽ የተሰጣቸውን ኃላፊነት እንደሚወጡ ቃል የገቡ ሲሆን በማኅበረ ቅዱሳን የአርባምንጭ ማእከል በታኅሳስ06/2017 ዓ.ም ከአጋር አካላት ቃል የተገባውን መጽሐፋ ቅዱስ ለሁሉም ሠልጣኞች በቀሲስ መስፍን መኩሪያ ተበርክቶላቸዋል።

tgoop.com/mahibere_kidusan/8504
Create:
Last Update:

BY ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)

Share with your friend now:
tgoop.com/mahibere_kidusan/8504

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. Clear Invite up to 200 users from your contacts to join your channel In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram.
from us

Telegram ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
FROM American