MAHIBERE_KIDUSAN Telegram 8522
በተለያዩ አከባቢዎች በልዩ ልዩ የትምህር ዘርፍ ሲማሩ የቆዩ የግቢ ጉባኤያት  ተማሪዎች መመረቃቸው ተገለጸ

የካቲት ፲፰/፳፻፲፯ ዓ.ም 

በተለያዩ አከባቢዎች በልዩ ልዩ የትምህር ዘርፍ ሲማሩ የነበሩ የግቢ ጉባኤያት  ተማሪዎች በከፍተኛ ማዕረግ  መመረቃቸው ተገልጿል።

ከእነዚህም መካከል በመቱ፣ በወላይታ፣በአዲስ አበባ፣በቡሌ ሆራ ፣በአርባምንጭ ና በደብረ ታቦር ዩንቨርስቲዎች ላይ ሲማሩ የቆዩ ግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች  ይጠቀሳሉ።

በምርቃት  መርሐ ግብሮቹ  ወረብ፣ ትምህርተ ወንጌልና መልእክት የተላለፈ ሲሆን ለተመራቂ ተማሪዎች የመስቀል ሥጦታ ተበርክቶላቸዋል ።

tgoop.com/mahibere_kidusan/8522
Create:
Last Update:

BY ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)

Share with your friend now:
tgoop.com/mahibere_kidusan/8522

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months.
from us

Telegram ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
FROM American