tgoop.com/mahtebetube/3822
Last Update:
_*🌺🌺✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አሜን*_
_*📢📢📢 አዋጅ አዋጅ አዋጅ ያልሰማ ይስማ የሰማ ላልሰማ ያሰማ*_
_*🌺🌺📖የፃድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል መዝ 111÷6*_
*_💕እነሆ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በሆሳዕና ደብረፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት online መንፈሳዊ ማህበር_*
*_💦💦📖ወደ ቤተ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባለኝ ግዜ ደስ አለኝ መዝ 121÷1_*
*_💕ውድ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ለክብሩ የተመረጣችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዳተ አምላክ የአስራት የቃልኪዳን ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች አክባሪዎች ምዕመናን ህዝበ ክርስቲያን አባቶች ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት ሰባኪያነ ወንጌል መምህራን ወመዘምራን መላው ህዝበ ክርስቲያን በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ምህረት ቸርነቱ ይብዛላችሁ አሜን_*💞💞
*_🎉🎉✉️📢📢እነሆ ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ ከሆሳዕና ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት መንፈሳዊ ማህበር_*
⛪
⛪⛪⛪
⛪
_*💦💦📖ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው መዝ 131÷1*_
_*🌷🌷እንኳን ለሆሳዕና ደብረፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት መንፈሳዊ ማህበር 8️⃣ኛ አመት የምስረታ በአል እንዲሁም ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት በአለም ልደታቸው መታሠቢያ ክብረ በአል በሠላምና በጤና በአንድነት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን*_
_*🌷🌷📖የፃድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው መፃፈ ምሳ 10÷ 7*_
*_እነሆ በአሉን ምክንያት በማድረግ ከታህሳስ 24~~26 ለሶስት ቀናት በሆሳዕና ደብረፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት መንፈሳዊ online ማህበር ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል ስለዚህ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ ውድ ምዕመናን በእለቱ ተገኝታችሁ በበአሉ እንድትገኙልን ስንል በፍፁም ፍቅር ትህትና አክብሮት ጥሪዬችንን በፃድቁ ስም እናስተላልፋለን ኑና ተጋበዙልን💕💕💕💕_*
*_💦📖 ፃድቅን በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል ማቴ 10÷41_*
_*💦💦እነሆ ለእለቱ የተዘጋጁ አጥንትን የሚያለመልሙ ነፍስን የሚያረኩ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮች⤵️⤵️⤵️⤵*_
*_⏩መንፈሳዊ ኪነጥበብች_*
*_⏩ ትምህርተ ወንጌል_*
_*⏩መንፈሳዊ በረከት ሽሚያ*_
*_⏩ቤተአብርሐም እንግዳ_*
*_በመርሐ ግብሩ እኛን ለመባረክ በቃለ አግዚአብሔር እኛን ለማነፅ ለመምከር ለማስተማር መምህሮቻችን አለን ይላሉ_*⤵️⤵️⤵️
_*💦ክቡር አባታችን መላከ ብስራት መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ተስፋ ማርያም*_
*_💦ክቡር አባታችን መላከ ሠላም ቆሞስ አባ ጳውሎስ_*
*_💦ክቡር አባታችን መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ አበበ_*
*_💦ክቡር አባታችን ቀሲስ አለሙ_*
*_💦ክቡር አባታችን ቀሲስ በየነ_*
*_💦ክቡር አባታችን ሊቀ ካህን ቀሲስ በቀለ_*
_*💦 መጋቢ ሐይማኖት መምህር ተመስገን ዘገየ*_
*_💦መምህረ ደበበ ገብረሚካኤል_*
*_እንዳሁም በምስጋና በዝማሬ የሚያገለግሉን መዘምራን እንዲሁም ዘወትር ደከመን ሰለቸን ሳይሉ በተሰጣቸው ፀጋ በተሰጣቸው መክሊት የሚያገለግሉን ውድ የፕሮግራማችን ድምቀት ጌጥ ዕንቁ የሆኑ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አለን ይላሉ_*
_*💕 ውድ ጥሪ የተደረገላችሁ ክቡራን ውድ እንግዶቻችን ምዕመናን በእለቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ስም በፍፁም ትህትናና ፍቅር ጥሪያችንን እናስተላልፋለን*_
*_💞መረሳትም ሆነ መዘንጋት የሌለብን ጥብቅ ማሳሰቢያ ለውድ ምዕመናን⤵️⤵️⤵️"_*
*_⏩ የተለያዩ አሸንጉሊቶች ሼር ማድረግ ክልክል ነው_*
*_⏩ከፕሮግራሙ ውጩ የተለያዩ ነገሮችን ሼር ማድረግ ማስተላለፍ ክልክል ነው_*
*_⏩ መጠየቅ ማወቅ የሚፈልጉትን ነገር ቢኖር አዲሚናትን በውስጥ መስመር በማግኘት ያነጋግሩ_*
*_⏩ሊፍት /ማለት ማዕድ ረግጦ ከቤተ እግዚአብሔር ሊፍት ብላችሁ እንዳትወጡ_*
*_💦በመጨረሻም በእግዚአብሔር ቸርነት በቅዱሳን ተራዳይነት በክቡራን አባቶቻችን ፀሎተ ቡራኬ ምክር ተግሳፅ ተቀብለን መርሐግብራችንን እናጠናቅቃለን_💕💕💕💕💕💕💞💕*
_*💦📖 ሁለት ወይም ሶስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁ ማቴ 18÷20*_
_*እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ አይለየን አሜን ቅድስ አገራችን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ይጠብቅልን*_🤲🏻🤲🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
_*💦💦አስጀምሮ እንዲያስፈፅመን የአምላክነቱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን🤲🏻🌺🌺🌺🌺🌺✝️*_
*_ወስብሃት ለእግዚአብሔር_*
⛪⛪⛪☘️☘️☘️☘️☘️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹https://chat.whatsapp.com/0cOFnM7cIi28ZP2WYmcntA
BY ተወዳጅ መዝሙሮች
Share with your friend now:
tgoop.com/mahtebetube/3822