MESERETMEDIA Telegram 826
ባሳለፍነው ሳምንት ሸራተን ሆቴል አቅራቢያ ከፍተኛ የፍንዳታ አቅም ያለው ፈንጂ ተገኝቶ እንደነበር ታወቀ

(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ ሸራተን ሆቴል አቅራቢያ ከፍተኛ የፍንዳታ አቅም ያለው ፈንጂ በአሰሳ ወቅት ተገኝቶ እንደነበር ታውቋል።

እሮብ እለት፣ ማለትም የካቲት 6/2017 ዓ/ም ምሽት አምስት ሰአት ላይ ከቤተመንግስት አቅጣጫ ወደ ሸራተን መውረጃ ጠመዝማዛው መንገድ አቅራቢያ TNT የተባለ ፈንጂ መገኘቱን የፀጥታ ምንጮች ለመሠረት ሚድያ አረጋግጠዋል።

የፈንጂው መገኘት አሁን ላይ ከተጠናቀቀው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጋር የተገናኘ ይሁን አይሁን እስካሁን ይፋ አልተደረገም።

ሚድያችን በዚህ ዙርያ ተጨማሪ መረጃ ከፌደራል ፖሊስ እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ የጠየቀ ቢሆንም "መረጃው የለንም" የሚል ምላሽ አግኝቷል።

ይሁንና የፌደራል ፖሊስ ባሳለፍነው ሀሙስ፣ ወይም ፈንጂው ከተገኘበት ከአንድ ቀን በኋላ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ ችሎት ባቀረበው ክስ 13 ሰዎችን የአፍሪካ ህብረት የሚታደሙ ሰዎችን ለማጥቃት በማሴር ክስ መስርቷል።

ክሱ በግልፅ ድርጊቱ ይህ ሸራተን አካባቢ ጋር ከተገኘው ፈንጂ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ባይጠቅስም "የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ አባል ሀገራት እና ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ስብሰባው ላይ ለመታደም በሚመጡ አመራሮች እና ጋዜጠኞች ላይ የሽብር ጥቃት እንዲፈፅሙ" ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን ይገልፃል።

በዚህ ዙርያ የመንግስት አካላት መግለጫ ሊሰጡ እየተዘጋጁ እንደሆኑ የደረሰን ተጨማሪ መረጃ ይጠቁማል።

መረጃን ከመሠረት!

@MeseretMedia

tgoop.com/meseretmedia/826
Create:
Last Update:

BY Meseret Media

Share with your friend now:
tgoop.com/meseretmedia/826

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon. It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): Informative Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October.
from us

Telegram Meseret Media
FROM American