MINBERTV Telegram 15525
የሳምንታዊው ዒዳችን ጁምዓ ኹጥባና መልዕክቶች በአግባቡ መደመጥና ወደ ህይወት መቀየር ያለባቸው መሆኑ ይታወቃል። በኹጥባ መሐል የሚከወኑ የትኞቹም ተግባራት በሃዲስ የመወገዛቸው አንዱ ምስጢርም፤ መልዕክቱን ያላንዳች መረበሽ ትኩረት ሰጥቶ በጥሞና ከመከታተል ጋር እንደሚገናኝም ዑለሞች ያስረዳሉ።

ዛሬ ቤተል በሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ተገኝተን ያሰናዳነውንና በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ "ጛዛ ድል አደረገች" በሚል ርዕስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የኹጥባ መልዕክት ከቀኑ 11:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ጛዛ_ድል_አደረገች
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

tgoop.com/minbertv/15525
Create:
Last Update:

BY Minber TV

Share with your friend now:
tgoop.com/minbertv/15525

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. SUCK Channel Telegram A new window will come up. Enter your channel name and bio. (See the character limits above.) Click “Create.”
from us

Telegram Minber TV
FROM American