Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰደቃ ገንዘብ ብቻ አይደለም!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/8nhwoDwxot4 🔗
#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ሰደቃ_ማውጣት
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

የህይወት መመሪያችን የሆነውን ቁርአንን ለመረዳትና ለመኖር ትርጉሙን (ተፍሲር) በዘርፉ ጥልቅ ንባብና ዕውቀት ካላቸው ዑለሞች መማር ያሻል።
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በዕውቀት የታነጸ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንደሚረዳ የሚታመነውንና፤ መልከ ብዙ ትምህርቶች የሚሰጡበትን "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራም ከሥፍራው በጥራት በመቅረፅ በየዕለቱ እያቀረበ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ከሚሰጡ ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በተወዳጁ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየተሰጠ የሚገኘውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ጁምዓ አመሻሽ ከ12:30 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።
#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_18
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በዕውቀት የታነጸ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንደሚረዳ የሚታመነውንና፤ መልከ ብዙ ትምህርቶች የሚሰጡበትን "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራም ከሥፍራው በጥራት በመቅረፅ በየዕለቱ እያቀረበ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ከሚሰጡ ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በተወዳጁ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየተሰጠ የሚገኘውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ጁምዓ አመሻሽ ከ12:30 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።
#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_18
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የዛሬው "መዓል ቁርኣን" እንግዳችን ቃሪዕ ኢስሃቅ አብዱልካፊ ይባላል። ቁርኣንን በለጋ እድሜው የሃፈዘ ሲሆን ለዚህም ስኬት የአባቱ ሚና ትልቅ ነበር አባቱ ሸይኽ አብዱልካፊ አላህ ይዘንላቸውና ታላቁ ሸይኽ ሆጀሌ መስጂድን ከመሠረቱ ሰዎች መካከል ሲሆኑ ከ40 ዓመት በላይም በሙዓዚንነት አገልግለዋል። ከወንድም ኢስሃቅ ጋር ስለ ዝነኛው ኢብኑ ከሲር መድረሳ እያወጋን ትዝታዎቹን እየነሳሳን እንዲሁም የተለያዩ ቁርኣናዊ ሀሳቦችን እየዳስስን ቆይታ አድርገናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ስኬቴ_ጫፍ_ላይ_በሐዘን_ተዋጥኩ
#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#Quran
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ስኬቴ_ጫፍ_ላይ_በሐዘን_ተዋጥኩ
#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#Quran
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የሳምንታዊው ዒዳችን ጁምዓ ኹጥባና መልዕክቶች በአግባቡ መደመጥና ወደ ህይወት መቀየር ያለባቸው መሆኑ ይታወቃል። በኹጥባ መሐል የሚከወኑ የትኞቹም ተግባራት በሃዲስ የመወገዛቸው አንዱ ምስጢርም፤ መልዕክቱን ያላንዳች መረበሽ ትኩረት ሰጥቶ በጥሞና ከመከታተል ጋር እንደሚገናኝም ዑለሞች ያስረዳሉ።
ዛሬ ቤተል በሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ተገኝተን ያሰናዳነውንና በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ "ጛዛ ድል አደረገች" በሚል ርዕስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የኹጥባ መልዕክት ከቀኑ 11:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ጛዛ_ድል_አደረገች
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዛሬ ቤተል በሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ተገኝተን ያሰናዳነውንና በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ "ጛዛ ድል አደረገች" በሚል ርዕስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የኹጥባ መልዕክት ከቀኑ 11:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ጛዛ_ድል_አደረገች
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ምን እንርዳችሁ”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/IvG3unfD5NM 🔗
#ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ #የጁምዓ_ኹጥባ
#ምን_እንርዳችሁ? #ሰደድ_እሳት #ጋዛ

እንደስያሚያችን ውብ ሁነን እንደተወለደችዋ ጨረቃ አብሪና አንጻባራቂነታችን ለሁሉም ይደርሰው ዘንድ ዳግም በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለናል።
እንደወትሮው አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞቻችንን በተለመደው ሰዓታችን ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 03፡00 በተወዳጁ የቴሌቪዥን ጣቢያ (ሚንበር ቲቪ) ይከታተሉ።
"ሂላል ለልጆች"
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
እንደወትሮው አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞቻችንን በተለመደው ሰዓታችን ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 03፡00 በተወዳጁ የቴሌቪዥን ጣቢያ (ሚንበር ቲቪ) ይከታተሉ።
"ሂላል ለልጆች"
ዕለተ ዓርብ ጥር 16 - 2017 | ረጀብ 24 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድንቁ የአላህ ችሎታ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/p6wnhDJCp8s 🔗
#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርአን_ተፍሲር

Simboo
Sagantaa keenya simboo torban kanaa har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegaluun karaa Tiivii Minbar fi toora YouTube Miilaaniin nuu eeggadhaa!
#siimboo
#bohaartii_sanbataa
#milanmedia
#minbertv
Guyyaa Sanbataa (Sabtii) Amajjii 17-2017 | Rajab 25 - 1446
★ ★ ★
MINBAR TV | Ethiosat | 11545 | 45000

አንዳንድ ቀናት አሉ። እጅግ ለየት ያሉ ቀናት!በተፈጥሮ እንደማንኛውም ዕለት የሚያልፉበት የ24 ሰዐት ርዝማኔ ቢኖራቸውም፤ የክዋኔያቸው ብርካቴና የሂደቶቹ መልከ ብዙ መሆን ከታጠሩበት የ24 ሰዓት ልኬት ፈቀቅ ያደረጋቸው ያስመስላቸዋል።
እኛም ከሳምንቱ በአንደኛው ቀን የገጠመን ይህ ነበር። የወጣነው አንዳች ጥልቅ ደስታን በሰው ልብ ለማኖር ሽተን ቢሆንም፤ የገጠመን ግን ካሰብነው በተቃራኒ ነበር። መቼም ህይወት ጉዞ ነውና በእኛ ፍላጎት ሳይሆን በጌታችን አላሁ (ሱ ወ) ፈቃድና ውሳኔ ነገሮች ይቀያየራሉ። እኛም ለጥልቅ ደስታ የተመኘነው "አንድ ቀን" ጨርሶ ያልታሰበና ድንገተኛ ሃዘን አቀብሎን እብስ አለ። ህይወት እንዲሁ ናት። አንድም ደስታ አንድም ሃዘን! ለመሆኑ ምንድ ነው የገጠመን? ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በየኔ መንገድ ፕሮግራማችን እናወጋዋለን።
#ደስታና_ሃዘን... በአንድ ቀን!
#የኔ_መንገድ!
ዕለተ ቅዳሜ ጥር 17 - 2017 | ረጀብ 25 - 1446

#ማስታወቂያ
ረሱል (ﷺ) በረመረዳን ቀናቶች ዑምራ ያደረገ ከኔ ጋር ሃጅ እንዳደረገ ነው ባሉበት ቀናቶች ዑምራ ማድረግ ማይፈልግ ማን አለ??
ለዚህም ፈር ቀዳጅ እና የብዙዎች ምርጫ በመሆን የሚታወቁት ድርጅቶቻችን ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች አሁን ደግሞ የረመዳን የዑምራ ጉዟችሁን በመካ እና መዲና ስታሳልፉ ያማረ እና የደመቀ ለማድረግ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
በወረሃ ረመዳን ከተወዳጆቹ ዑስታዞች ዑስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ዑስታዝ አቡሃይደር፣ ዑስታዝ ሰምሃር ተክሌ እና ዑስታዝ አብዱልመናን አቡ ያሲር የሚመራ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ምዝገባ ለማጠናቀቅ የቀሩን ቦታዎች ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!
ለበለጠ መረጃ:- በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545
ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች

የቁርአን ሱራዎችን በምልክት የማስረዳት ጨዋታ
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/CMVhblDSSLI 🔗
#ቅን_ትውልድ #ፍተሻ
#ጥያቄ_እና_መልስ
#በምልክት_መግለፅ