tgoop.com/minbertv/15529
Create:
Last Update:
Last Update:
ጀዕፈር (ረ.ዐ) ለነጃሺ ያነበበው የቁርኣን ምዕራፍ የትኛው ነው?
A/ ሱራ-መርየም
B/ ሱራ-ጧሃ
C/ ሱራ-ኢምራን
D/ ሱራ-ኢብራሂም
የምስል ጥያቄ መልስ፡
የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ እስልምና ጥሪ ለማድረግ ሄደው የተደበደቡባት ከተማ ምን ትባላለች?
መልስ፦ C/ ጧኢፍ
በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ።
@minbertv
BY Minber TV
Share with your friend now:
tgoop.com/minbertv/15529