tgoop.com/minbertv/15540
Create:
Last Update:
Last Update:
አንዳንድ ቀናት አሉ። እጅግ ለየት ያሉ ቀናት!በተፈጥሮ እንደማንኛውም ዕለት የሚያልፉበት የ24 ሰዐት ርዝማኔ ቢኖራቸውም፤ የክዋኔያቸው ብርካቴና የሂደቶቹ መልከ ብዙ መሆን ከታጠሩበት የ24 ሰዓት ልኬት ፈቀቅ ያደረጋቸው ያስመስላቸዋል።
እኛም ከሳምንቱ በአንደኛው ቀን የገጠመን ይህ ነበር። የወጣነው አንዳች ጥልቅ ደስታን በሰው ልብ ለማኖር ሽተን ቢሆንም፤ የገጠመን ግን ካሰብነው በተቃራኒ ነበር። መቼም ህይወት ጉዞ ነውና በእኛ ፍላጎት ሳይሆን በጌታችን አላሁ (ሱ ወ) ፈቃድና ውሳኔ ነገሮች ይቀያየራሉ። እኛም ለጥልቅ ደስታ የተመኘነው "አንድ ቀን" ጨርሶ ያልታሰበና ድንገተኛ ሃዘን አቀብሎን እብስ አለ። ህይወት እንዲሁ ናት። አንድም ደስታ አንድም ሃዘን! ለመሆኑ ምንድ ነው የገጠመን? ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በየኔ መንገድ ፕሮግራማችን እናወጋዋለን።
#ደስታና_ሃዘን... በአንድ ቀን!
#የኔ_መንገድ!
ዕለተ ቅዳሜ ጥር 17 - 2017 | ረጀብ 25 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
BY Minber TV
Share with your friend now:
tgoop.com/minbertv/15540