MINBERTV Telegram 15544
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዘመን መልክ ሲቀየርና መሠረታዊ መገልገያዎች ሲዘምኑ፤ የአኗኗር ሥርዓታችንን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያበለፅጉ አሊያም የሚያውኩ ግብዓቶች አብረው ብቅ ይላሉ። የሰዎችን ማኅበራዊ አብሮነት የበለጠ ለማጠናከር ግሩም አማራጭ ሆኖ ብቅ ያለው የስልክ ፈጠራ፤ ደረጃ በደረጃ መልኩን እየቀረ በመምጣት ዛሬ ላይ "ሰዎችን ከማገናኘት ይልቅ እያራራቀ ይገኛል" ሲል የሚሞግተው ኡስታዝ ሙሐመድ ዋበላ የዛሬው የነፃ ወግ ፕሮግራማችን ተጋባዥ እንግዳ ነው።
ዘመናዊው የእጅ ስልክ "የጥቅሞቹን ያህል ፈተናውም በርክቷል" ከሚለን እንግዳችን ጋር ያደረግነውን ልዩ ቆይታ ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይከታተሉ!!

#ነፃ_ወግ #Netsa_Weg

ዴልታ መልቲሚዲያ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የቀረበ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

tgoop.com/minbertv/15544
Create:
Last Update:

BY Minber TV

Share with your friend now:
tgoop.com/minbertv/15544

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot. With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Users are more open to new information on workdays rather than weekends. During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Telegram channels fall into two types:
from us

Telegram Minber TV
FROM American