MINBERTV Telegram 15671
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💐 እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ የሚያገኛኘን ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን፤ በአዲስ ቅርፅ የሚያቀርበውን 29ኛ ዙር ልዩ ዝግጅቱን ለመጀመሪያ ጊዜ 📍ከአዲስ አበባ 375 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የኮምቦልቻ ከተማ ለመከወን ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በርካታ የምርኩዝ ቤተሰቦችም ከደሴ፣ ከባቲና ከሌሎች በኮምቦልቻ ዙሪያ ከሚገኙ ከተሞችም ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ❤️

🌹 ለታላቁ የረመዳን ወር አቀባበል ሁላችንን በአንድ ስፍራ በፍቅር ሰብስቦ፤ 🌴 አዳዲስ ሃሳብና ምልከታዎችን በጥበባትና ቁምነገር አጅቦ፤ ✈️ እነሆ ምርኩዛችን የመጀመሪያ ተጓዥ መድረኩን በኢንዱስትሪዋ ውብ ከተማ ኮምቦልቻ 🕌 ቦርከና ኻሊድ መስጂድ ፊት ለፊት በመናፈሻ ግቢ በድምቀት ይከውናል፡፡

💡 በዕለቱ በተወዳጅና ታዋቂ እንግዶች በሚቀርቡ መልዕክቶች፣ 🎭 በጥበባት ሥራዎችና ሽልማት በሚያስገኙ አዝናኝ ውድድሮች ደምቀን፤ 🕋 "ያ ሸህረል ቁርኣኑ አህለን" እያልን ታላቁን ወር እንኳን ደህና መጣህ እንላለን፡፡ 

#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6

🗓 እለተ እሁድ የካቲት 9/2017
📍 በውቢቷ ኮምቦልቻ ከተማ

#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ

tgoop.com/minbertv/15671
Create:
Last Update:

BY Minber TV

Share with your friend now:
tgoop.com/minbertv/15671

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” Hashtags In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. Users are more open to new information on workdays rather than weekends.
from us

Telegram Minber TV
FROM American