NAHOMRECORDS Telegram 5381
አዲስ የሙዚቃ አልበም..🔥🔥
ወጣቱ ድምፃዊ ቃል_ኪን #እሺ_ከዚያስ #አልረሳሽም_ወይ #እቴ_አምሳል #ወስኗል #ሰብ_ረኺበ ... የተሠኙት ነጠላ ስራዎቹ በሚሊየኖች የታዩለት ፣ በብዙዎች የሚወደድ ባለተሠጥኦ  ድምፃዊ ነዉ!!
ይህ ተቀባይነቱ ለበለጠ ትጋት ያነሳሳዉ #ቃል_ኪን (ቃልአብ ክንፈ)  በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሳተፉበት አዲስ የሙዚቃ አልበም ይዞ ለመምጣት ዝግጅቱን ጨርሷል::
የተመረጡ ፣ የአድማጭን የሙዚቃ አምሮት የሚቆርጡ የሙዚቃ ስራዎችን ወደእናንተ በማድረስ የሚታወቀዉ አንጋፋዉ #ናሆም_ሬከርድስም ይህን የወጣቱን ባለተሠጥኦ የ #ቃል_ኪን አዲስ የሙዚቃ አልበም ፕሮዲዉስ በማድረግ ይዞላችሁ ሲቀርብ በደስታ ነዉ::
ሚያዝያ 17 ...በናሆም ሬከርድስ📌

tgoop.com/nahomrecords/5381
Create:
Last Update:

BY Nahom Records Inc

Share with your friend now:
tgoop.com/nahomrecords/5381

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Click “Save” ; Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.! Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. Step-by-step tutorial on desktop: Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram Nahom Records Inc
FROM American