ከ100,000 በላይ ተመልካች🔥🔥
የተወዳጆቹ ድምፃዊያን #ፍቃዱ_ትዛዙ ft. #አብዱኪያር #ተመለሺ የተሠኘዉ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በአንድ ቀን ዉስጥ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::
(
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtube.com/watch?v=BiS1o7CqTLA&si=wae_a_RXB1Hq_NqE

YouTube
Fikadu Tizazu - [Ft. Abdu Kiar] - ተመለሽ - Temelesh - New Amharic Music 2025 (Official Video)
Fikadu Tizazu - Temelesh - ፍቃዱ ትዛዙ - ተመለሽ - New Amharic Music 2025 (Official Video)
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Ethiopian…

ከ250,000 በላይ ተመልካች 🔥🔥
#ሳተናዉ ከተሠኘዉና በቅርቡ ለአድማጭ ከቀረበዉ የህዝቃኤል_ለማ አዲስ የሙዚቃ አልበም ውስጥ #ትዝታ የተሠኘዉ የሙዚቃ ስራ የሙዚቃ ቪድዮ ከ250,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል!!
ይህን የሙዚቃ ቪድዮ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/hfAn11Pt288?si=fL19fuZFKpHKxh0L

ከሁለት መቶ ሺ በላይ እይታ🔥 #ፍቃዱ_ትዛዙ ft #አብዱኪያር
ከ #ዘንድሮ 🎶 አዲስ አልበም
#ተመለሽ የተሰኘው ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ በተወዳጁ #nahomrecordsinc 👇
ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇
https://youtube.com/watch?v=BiS1o7CqTLA&si=wae_a_RXB1Hq_NqE
ከ #ዘንድሮ 🎶 አዲስ አልበም
#ተመለሽ የተሰኘው ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ በተወዳጁ #nahomrecordsinc 👇
ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇
https://youtube.com/watch?v=BiS1o7CqTLA&si=wae_a_RXB1Hq_NqE
አዲስ የሙዚቃ አልበም..🔥🔥
ወጣቱ ድምፃዊ ቃል_ኪን #እሺ_ከዚያስ #አልረሳሽም_ወይ #እቴ_አምሳል #ወስኗል #ሰብ_ረኺበ ... የተሠኙት ነጠላ ስራዎቹ በሚሊየኖች የታዩለት ፣ በብዙዎች የሚወደድ ባለተሠጥኦ ድምፃዊ ነዉ!!
ይህ ተቀባይነቱ ለበለጠ ትጋት ያነሳሳዉ #ቃል_ኪን (ቃልአብ ክንፈ) በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሳተፉበት አዲስ የሙዚቃ አልበም ይዞ ለመምጣት ዝግጅቱን ጨርሷል::
የተመረጡ ፣ የአድማጭን የሙዚቃ አምሮት የሚቆርጡ የሙዚቃ ስራዎችን ወደእናንተ በማድረስ የሚታወቀዉ አንጋፋዉ #ናሆም_ሬከርድስም ይህን የወጣቱን ባለተሠጥኦ የ #ቃል_ኪን አዲስ የሙዚቃ አልበም ፕሮዲዉስ በማድረግ ይዞላችሁ ሲቀርብ በደስታ ነዉ::
ሚያዝያ 17 ...በናሆም ሬከርድስ📌

ነፍስ ይማር 🙏🙏
የተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ወላጅ እናት ከዚህ አለም ድካም ማረፋቸዉን በመስማታችን ከፍተኛ ሀዘን ተሠምቶናል::
ፈጣሪ የእናታችችን ነፍስ ይማር እያልን ለወንድማችን አብዱም ሆነ መላ ቤተሠቡ መፅናናትን እንዲሠጥልን እንመኛለን!!
ናሆም ሬከርድስ !

አዲስ የሙዚቃ አልበም ከ #ጌዲ_በተራ
" ጌዲ በተራ " ቅፅል ስሙ እስከመሆን የደረሰ ከመጀመሪያ ስራዎቹ አንዱና ከፍተኛ ዝናን የተቀዳጀበት ሙዚቃዉ ነዉ:: ከዘጠናዎቹ ተወዳጅ ድምፃውያን መካከል አንዱ የሆነው ጌዲዮን ዳንኤል (#ጌዲ_በተራ) ለአድማጭ ካቀረባቸዉ ሶስት የሙዚቃ አልበሞች በተጨማሪ በርካታ ነጠላ ዜማዎችን ሲያስኮመኩመን የቆየ ድንቅ ድምፃዊ ነዉ::
አሁን ደግሞ...
#የኛ_ሰው የተሠኘ አራተኛ አልበሙን ይዞልን ሊመጣ ከፕሮዲዉሠሩ አንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ ጋር ቀጠሮ ይዟል!!
ሠሞኑን በ #nahomrecordsinc !!

ከ 600,000 በላይ ተመልካች🔥
ሠሞኑን ለእይታ የበቃዉ የተወዳጇ ድምፃዊት #ዘቢባ_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #መያዜን ከ600,000 በላይ ተመልካች አገኘ!!
ግጥም #እልፍአገድ
ዜማ #አብዲ_ያሲን
ሙዚቃ ቅንብር #ካሙዙ_ካሳ
ዳይሬክተር #አዩ_ግርማ
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/6g50zliYNTc?si=m_vyuY2hcAC-MbBt

Zebiba Girma - Meyazen - ዘቢባ ግርማ - መያዜን - New Amharic music 2025 (Official Video)
Zebiba Girma - Meyazen - ዘቢባ ግርማ - መያዜን - New Amahric music 2025 (Official Video)
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
#ethiopianmusic…

ከ 5,5 00,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በአንድ ወር ውስጥ ከ5,500,000 (ከአምስት ነጥብ አምስት ሚልየን) በላይ እይታን ማግኘት ችሏል ! ይህን ብዙዎች የወደዱት አዲስ የሙዚቃ ስራ እስካሁን አላዩት እንደሆን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት
👇👇👇
ሊንኩ እዚህ አለ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=tH-sQ0NWux6c-FQf

Amanuel Yemane - Niskila - ኣማኑኤል የማነ - ንስክላ - New Tigrigna Music 2025 (Official Video)

#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amanuel_yemane #nahomrecords #tigrignamusic #Niskila #Tigrignasong #amharicmusic #ንስክላ #ኣማኑኤል_የማነ #eritreanmusic #Abreham_Gebremedhin…

ከ 250,000 በላይ እይታ 🔥🔥
ተወዳጆቹ ድምፃዉያን #ዚጊ_ዛጋ እና #መሰሉ_ፋንታሁን በጥምረት የተጫወቱት እና #የፍቅር_ደብዳቤ 📝 የተሠኘዉ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራ ከ250,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል!!
በ #Nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!
ሊንኩን በመጫንይመልከቱ
https://youtu.be/LTrk-8YapIg?si=hPfBGUhIOlVIw0m_

Zigi Zaga & Meselu Fantahun - Yefikir Debdabe - የፍቅር ደብዳቤ - New Amharic music (Official Video 2025)
Zigi Zaga and Meselu Fantahun - Ye Fiker Debdabe - የፍቅር ደብዳቤ - New Amharic music (Official Video 2025)
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and…

ከ 700,000 በላይ ተመልካች🔥
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የተወዳጇ ድምፃዊት #ዘቢባ_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #መያዜን ከ700,000 በላይ ተመልካች አገኘ!!
ግጥም #እልፍአገድ
ዜማ #አብዲ_ያሲን
ሙዚቃ ቅንብር #ካሙዙ_ካሳ
ዳይሬክተር #አዩ_ግርማ
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/6g50zliYNTc?si=6VekO354HBV01cY5
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የተወዳጇ ድምፃዊት #ዘቢባ_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #መያዜን ከ700,000 በላይ ተመልካች አገኘ!!
ግጥም #እልፍአገድ
ዜማ #አብዲ_ያሲን
ሙዚቃ ቅንብር #ካሙዙ_ካሳ
ዳይሬክተር #አዩ_ግርማ
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/6g50zliYNTc?si=6VekO354HBV01cY5
YouTube
Zebiba Girma - Meyazen - ዘቢባ ግርማ - መያዜን - New Amharic music 2025 (Official Video)
Zebiba Girma - Meyazen - ዘቢባ ግርማ - መያዜን - New Amahric music 2025 (Official Video)
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
#ethiopianmusic…
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
#ethiopianmusic…
ሠሞኑን ለእይታ ከቀረቡት አዳዲስ የሙዚቃ አልበሞች ዉስጥ...
https://youtu.be/2MpHIv1y7a0?si=a5RzMHJrmM-gf9qI
https://youtu.be/2MpHIv1y7a0?si=a5RzMHJrmM-gf9qI
YouTube
Thomas Ayele - ሙሉ አልበም - All Tracks (Official Audio)

#nahomrecordsinc #ethiopianmusic #Thomas_Ayele #Tigiste #Tigiste_Album #Newalbum #ሙሉ_አልበም #ቶማስ_አየለ #ቶማስ #album
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and…

ከ 6,000,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ6,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል !!
👇👇👇
ይህን አዲስ የትግርኛ ሙዚቃ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=DCtud_7ELwaWALDc

አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች፣ ድምጻዊና የሙዚቃ መምህር አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን መስማት እጅግ አስደንጋጭ እና ታላቅ ሐዘን ነው!!
በግጥምና ዜማ ደራሲነታቸው ፣በክራር እና በገና ተጫዋችነታቸው እንዲሁም በመምህርነታቸው የሚታወቁት የእኚህ አንጋፋ የሙዚቃ ሠው ከመሃላችን መለየት የሚያጎድልብን ብዙ ነው፡፡
በአንጋፋው የጥበብ ሠው አለማየሁ ፋንታ ህልፈት የተሠማንን መሪር ሃዘን እየገለጽን ለቤተሠቦቻቸው ፣ ለወዳጅ ጓደኞቻቸው ፣ ለኢትዮጵያ የሙዚቃ ማህበረሰብና ለመላው ሕዝብ መጽናናትን እንመኛለን!!
#ናሆም_ሬከርድስ

ከ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) በላይ እይታ🔥
በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ በቅርቡ ፕሮዲዉስ ከተደረጉ እና በ Nonstop_collection መልክ ወደእናንተ ያደረስነዉ የሙዚቃ ቪድዮዎች ስብስብ በብዙዎቻችሁ ተወዶ ከ1,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል:: ይህን የድንቅ ሙዚቃዎች ስብስብ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
👇👇 https://youtu.be/tmlJa5Su9cE?si=VvWFZhPBwi6jtzKF

BEST OF NAHOM’S NON-STOP MIX MUSIC VIDEO, - ETHIOPIAN MUSIC 2024 (OFFICIAL VIDEO)
BEST OF NAHOM RECORDS VIDEO MIX, VERONICA, HANNA, RAHEL, GETISH, EYOB - ETHIOPIAN MUSIC 2024 VIDEO MIX
#ethiopianmusic #videomix #nahomrecords_videomix #veronica_adane #modernmusic #hanna_girma #habeshavideo #amharicmusic #tigrignamusic #oromomusic #nahommixmusic…

ከ 300,000 (ሶስት መቶ ሺ) በላይ እይታ🔥
የ ተወዳጁ ድምፃዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ ft #አብዱኪያር አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 🔥🔥 #ተመለሽ
#ዘንድሮ ከተሠኘዉ 🎶 አዲስ የሙዚቃ አልበም
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇