REZAKUHAKIMU Telegram 1616
✍️ኒቃቢስቷ!!

ይመስገን ፈጣሪ ለኢስላም የመራት፡
በኒቃብ አጊጦ ውብ አርጎ የሰራት፡
ለዚህች አይነት ጀግና አላት ትልቅ ብስራት፡
ሁሌም ሀሴት እንጅ የላትም ስብራት፡
መተናነስ እንጂ የለባትም ኩራት፡

ኒቃቢስቷ...

ከሴረኞች በላይ እጥፍ ነው ሞራሏ፡
ኒቃቡ ቢጠቁርም ያበራል ፀዳሏ፡
ሐቅ ላይ የቆመ አስተዋይ ነው አቅሏ፡
ሰላም ሰጭ ናቸው ይብዙልን መሰሏ፡

ኒቃቢስቷ...

ያስጠላል ቢሏትም ውብ ኒቃብ ቀሚሷ፡
እግረመንገዷን ነው የምታምረው እርሷ፡
የእምነቷን ትዕዛዝ ይወደዋል ነፍሷ፡

ኒቃቢስቷ...

በተሸፈነ መልክ ለአለም ሰላም አዳይ፡
ያለ ጋሻና ጦር በዝምታ ገዳይ፡
ጠላቷ በሙሉ ያውቃል ይህን ጉዳይ፡

....ኒቃቢስቷ

አርቆ አሳቢ ነች፤
በጭብጨባ ብዛት የማትደናበር፡
ፅኑ ናት እህቴ፤
በጠላት ዘለፋ የማትሰባበር፡
ጀግናዬ ነች እሷ፤
የገዛ ክንፎቿን አጣጥፋ የምትበር፡

ኒቃቢስቷ....

ለአምላኳ መታዘዝ ነውና ስኬቷ፡
ፀባይና ስርአት ይህ ነው ምልክቷ፡
ሰለፍይ ነችና ኒቃብ ነው መስፈርቷ፡
እስኪ ተናገሩ ምንድን ነው ስህተቷ፡
በወንድሞቿ ዘንድ ውብ ነች ኒቃቢስቷ፡

https://www.tgoop.com/rezakuhakimu



tgoop.com/rezakuhakimu/1616
Create:
Last Update:

✍️ኒቃቢስቷ!!

ይመስገን ፈጣሪ ለኢስላም የመራት፡
በኒቃብ አጊጦ ውብ አርጎ የሰራት፡
ለዚህች አይነት ጀግና አላት ትልቅ ብስራት፡
ሁሌም ሀሴት እንጅ የላትም ስብራት፡
መተናነስ እንጂ የለባትም ኩራት፡

ኒቃቢስቷ...

ከሴረኞች በላይ እጥፍ ነው ሞራሏ፡
ኒቃቡ ቢጠቁርም ያበራል ፀዳሏ፡
ሐቅ ላይ የቆመ አስተዋይ ነው አቅሏ፡
ሰላም ሰጭ ናቸው ይብዙልን መሰሏ፡

ኒቃቢስቷ...

ያስጠላል ቢሏትም ውብ ኒቃብ ቀሚሷ፡
እግረመንገዷን ነው የምታምረው እርሷ፡
የእምነቷን ትዕዛዝ ይወደዋል ነፍሷ፡

ኒቃቢስቷ...

በተሸፈነ መልክ ለአለም ሰላም አዳይ፡
ያለ ጋሻና ጦር በዝምታ ገዳይ፡
ጠላቷ በሙሉ ያውቃል ይህን ጉዳይ፡

....ኒቃቢስቷ

አርቆ አሳቢ ነች፤
በጭብጨባ ብዛት የማትደናበር፡
ፅኑ ናት እህቴ፤
በጠላት ዘለፋ የማትሰባበር፡
ጀግናዬ ነች እሷ፤
የገዛ ክንፎቿን አጣጥፋ የምትበር፡

ኒቃቢስቷ....

ለአምላኳ መታዘዝ ነውና ስኬቷ፡
ፀባይና ስርአት ይህ ነው ምልክቷ፡
ሰለፍይ ነችና ኒቃብ ነው መስፈርቷ፡
እስኪ ተናገሩ ምንድን ነው ስህተቷ፡
በወንድሞቿ ዘንድ ውብ ነች ኒቃቢስቷ፡

https://www.tgoop.com/rezakuhakimu

BY Islamic knowledge for all




Share with your friend now:
tgoop.com/rezakuhakimu/1616

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

"Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator. With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”.
from us


Telegram Islamic knowledge for all
FROM American