TDARNA_ISLAM Telegram 4552
ሞት ሞት ያ ጥፍጥና ቆራጩ ሞት

ሞትን ማስታወስ አንዘንጋ
መዳረሻው የት ነው የህይወት ጎዳና
እንዲህ መዘንጋቴ ለሌላት ዋስትና

ዛሬ ወይስ ነገ የቀጠሮ ቀኑ
ግርዶሹ ሚነሳው በድንገት ሽፋኑ
አማክሮን ላይመጣ የሞት መላዕኩ
ለምንስ ልጨነቅ ላያልፍ ከልኩ

ዋስትና ለሌላት ለዚች ጠፊ ህይወት
ትላንት የነበረው እያየነው ሲሞት

«ሞት መስተካከልህን አይጠብቅም
ተስተካከልና ሞትን ጠብቀው

ጌታችን ሆይ!!! #ሞት ወደ'ኛ በመጣ ጊዜ አንተ በምትወደው ሁኔታ ላይ ሆነን ነፍሳችንን ውሰዳት ሰዎች በሚቀሰቀሱበት ቀን አታዋርደን!🤲


ሁሌ ስለ ዱኒያ እናስብ ሞትንም እናስታውሰው

🌸አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
መልካም አዳር ይሁንላችሁ

www.tgoop.com/tdarna_islam



tgoop.com/tdarna_islam/4552
Create:
Last Update:

ሞት ሞት ያ ጥፍጥና ቆራጩ ሞት

ሞትን ማስታወስ አንዘንጋ
መዳረሻው የት ነው የህይወት ጎዳና
እንዲህ መዘንጋቴ ለሌላት ዋስትና

ዛሬ ወይስ ነገ የቀጠሮ ቀኑ
ግርዶሹ ሚነሳው በድንገት ሽፋኑ
አማክሮን ላይመጣ የሞት መላዕኩ
ለምንስ ልጨነቅ ላያልፍ ከልኩ

ዋስትና ለሌላት ለዚች ጠፊ ህይወት
ትላንት የነበረው እያየነው ሲሞት

«ሞት መስተካከልህን አይጠብቅም
ተስተካከልና ሞትን ጠብቀው

ጌታችን ሆይ!!! #ሞት ወደ'ኛ በመጣ ጊዜ አንተ በምትወደው ሁኔታ ላይ ሆነን ነፍሳችንን ውሰዳት ሰዎች በሚቀሰቀሱበት ቀን አታዋርደን!🤲


ሁሌ ስለ ዱኒያ እናስብ ሞትንም እናስታውሰው

🌸አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
መልካም አዳር ይሁንላችሁ

www.tgoop.com/tdarna_islam

BY ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀




Share with your friend now:
tgoop.com/tdarna_islam/4552

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Clear In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. How to build a private or public channel on Telegram? How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us


Telegram ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
FROM American