tgoop.com/tdarna_islam/4561
Create:
Last Update:
Last Update:
✍እስክንገናኝ አሏህዬ •••••
አንዱ በአሏህ ውሳኔ ምን ያህል ትረካለህ
ተብሎ ሲጠየቅ የመለሰው ሹፉ
ጀሃነም የተዘረጋውን ድልዲህ ሁኜ!!!
ሰዎችን የሚረግጠው ወደ ጀነት እንድ ሚያልፉ
ከዛም ወደ ጀሃነብ ቢጥለኝ ፍላጎቱ ከሆነ
#እኔ #በቀድሩ #እረካለው !!!
ከነብያት አንዱ እድሜ ልኩ አለቀሰና አይኑ ታወረ
እሌት ተቀን ጌታው ፊት ቆመ እግሩም ዛለ በመጨረሻም ሰው ስያስቀምጠው በልቅናህና በልእልና እምላለው በኔና በአንተ መካከል
የእሳት ውቅያኖስ ቢኖር እንኳን ናፍቀከኛል እና
ላገኘው ስል ዋኘው ነበር
ኢ ላ ሂ አንተ ወዳጄ ሁነህ ማን እፈራለሁ
ኢ ላ ሂ አንተ ምኞቴ ሁነህ ማግኘትን እከጅላለሁ
ኢ ላ ሂ አንተ ወሳኜ ሁነህ ማን አስወስናለው
ያ ረብ አንተን ማትወሳበት ቀልብ ምነኛ ቦዘነች
ያ ረብ አንተን የማይፈራ ቀልብ ምነኛ ቆሸሸ
ያ ረብ አንተን ያልወደድከው ደስታ ምነኛ አነሰ
ያ መውሏዬ የውዴታ ስምህ የት ነው
የመገናኛችን ስሜት እንዴት ሊሆን ነው
ያ መውሏዬ ስዘይርህ እንዴት ልሆን ነው
ያ መዉሏህዬ ሀያዕ ገደለኝ ናፍቆትህ አቃጠለኝ
🥀ያረብ እዝነትህን አትፈገን 🌸🤲
🌸አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ✅
www.tgoop.com/tdarna_islam
BY ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
Share with your friend now:
tgoop.com/tdarna_islam/4561