UTHMANOVICH Telegram 2980
የስርቆት ቅጣቱ እና ምሕረቱ ይህ ሆኖ ሳለ ሚሽነሪዎች የኢሥላምን ሕግ በምዕራባውያን እሳቦት፣ ርዕዮት እና አብዮት በመመዘን የስቆትን ቅጣት ይቃወማሉ፥ ቅሉ ግን የራሳቸውን ባይብል በቅጡ አለማንበባቸው እጅጉን ያሳብቃል። እስቲ ስለ ስርቆት ቅጣት ከባይብል መሳ ለመሳ እንመልከት! ያህዌህ ፍርድን የሚወድ፣ ስርቆትን እና በደልን የሚጠላ ነው፥ ለሰረቀ ሰው የሰጠ ብይኑ ደግሞ እንዲገደል ነው፦
ኢሳይያስ 61፥8 እኔ ያህዌህ ፍርድን የምወድድ ስርቆትን እና በደልን የምጠላ ነኝ"*።
ዘጸአት 21፥16 *"ሰውን ሰርቆ ቢሸጥ ወይም በእጁ ቢገኝ እርሱ ፈጽሞ ይገደል"*።

"የራሷ እያረረባት የሰውን ታማስላለች" ማለት እንደዚህ ነው፥ በአዲስ ኪዳን ይህ የስርቆት ቅጣት በፍጹም አልተሻረም። "የስርቆቱ ቅጣት ተሽሯል" የሚል ካለ የተሻረበትን ማስረጃ ዱቅ ማድረግ ይጠበቅባችኃል፥ እንደውም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ አሊያም ነጣቂዎች የአምላክን መንግሥት አይወርሱም፦
1 ቆሮንቶስ 6፥10 *"ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም"*።

ምዕራባውያን የኢሉሚናቲ አጀንዳ ከጀርባ ስለተሸከሙ በመጨረሻይቱ ዓለም ቅጣት እና ሽልማት አያምኑም፥ የሌብነት ወንጀል የሚያስቀጣ ከሆነ ለምዕራባውያን ልቅነት ጥብቅና ምን አስቆማችሁ? ፕሮቴስታንቱስ በመሠልጠን መሠይጠንን ዓላማ እና ዒላማ አንድርጎ ነው፥ ኦርቶዶክሱ ግን ፍትሐ-ነገሥት ላይ ያለውን የሌቦች ቅጣት እንዴት ሳታዩት ቀራችሁ? እንግዲያውስ በፍትሐ ነገሥት የሌባ ቅጣት እንደየ ደረጃው በጋለ ብረት መተኮስ፣ እጅ መቁረጥ እና ግድያ ነው፦
ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 49 ቁጥር 1762 የሌቦች ቅጣት *"እመቦ ብእሲ ዘይበውእ ውስተ ምሥዋእ መዓልተ እው ሌሊተ ወይነሥእ እምዘውስቲታ ምንተኒ ይኲሐልዎ በሐጺን ርሱን"*

ትርጉም፦ *"በቀን ወይም በሌሊት ከቤተ-መቅደስ ገብቶ በውስጧ ካለው ማናቸውምን የወሰደ ቢኖር በጋለ ብረት ይተኩሱት"*።

ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 49 ቁጥር 1764 የሌቦች ቅጣት *"እለኒ ይነድኡ መርዔቱ ዘኢኮነ ሎሙ በቀዳሚ ጊዜ ይዝብትዎሙ፣ ወበዳግም ይሰድድዎሙ፣ ወበሣልስ ይምትሩ እደዊሆሙ"*

ትርጉም፦ *"የእነርሱ ያልሆኑትን መንጋ የሚነዱትን ሰዎች በመጀመሪያ ጊዜ ይግረፏቸው፣ በሁለተኛ ጊዜ ያባሯቸው፣ በሦስተኛ ጊዜ ግን እጃቸውን ይቁረጧቸው"*።

ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 49 ቁጥር 1766 የሌቦች ቅጣት *"ወሰረቅተ ሌሊትኒ እለ ይመጽኡ ኀበ ቤት ምስለ ሐቅል"*

ትርጉም፦ *"የጦር መሣሪያ ይዘው ወደ ቤት የሚመጡ የሌሊት ሌቦች ሞት ይገባቸዋል"*።

"በሰፈሩት ቁና መሰፈር" ይሉካል እንደዚህ ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን በጥል ሰዓት ሴት የወንድ ብልትን በእጇ ብትይዝ እጇ እንዲቆረጥ ወፍራም ትእዛዝ አለ፦
ዘዳግም 25፥11-12 *"ሁለት ሰዎች እርስ በርሳቸው ቢጣሉ፥ የአንደኛውም ሚስት ባልዋን ከሚመታው ሰው እጅ ታድነው ዘንድ ብትቀርብ፥ እጅዋንም ዘርግታ ብልቱን ብትይዝ እጅዋን ቍረጥ! ዓይንህም አትራራላት"*።

አሏህ ለሁላችንም ሂዳያህ ይስጠን! አሚን።

ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://www.tgoop.com/Wahidcom

ወሠላሙ ዐለይኩም

tgoop.com/uthmanovich/2980
Create:
Last Update:

BY 🎙uthmanovich የንፅፅር channal !!!🎓

Share with your friend now:
tgoop.com/uthmanovich/2980

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. The Standard Channel Administrators To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.” According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram.
from us

Telegram 🎙uthmanovich የንፅፅር channal !!!🎓
FROM American