Forwarded from አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين
🥇🥈🥉አስደሳች ዜና ለሰለፍዬች 🏅🎖🎖
እነሆ ድንቅ እና ብርቅዬ ልጆችን በማፍራት ለባጢል ሰዋች ራስ ምታት የሆነው የአል-ሙሐጂሪን መድረሳችን በክረምትና በበጋ ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ለረመዳን ወር የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
🏆በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
🥇የቁርዓን ሂፍዝ ውድድር
🏅የኪታብ ውድድር
በአቂዳህ፣በሀዲስ፣ በተጅዊድ
🎖የቁርዓን ነዟር
🥈እና ሌሎችም አጓጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ተሰናድተው ይጠብቃችኋል።
🔄 ፕሮግራሙ የሚጀምረው እሁድ አስር እንደተሰገ▶️ ────◉ 10:15 ሲል ይጀምራል።
🚘🚖ኑ የነገ የዲን ተተኪ ልጆቻችንን ደስታ አብረን እንካፈል❗️❗️
🎯አላማችን ሀቅን የበላይ ማድረግ ባጢልን ማንኮታኮት።
❗️❗️ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር ሰዓት ይከበር
🌍 አድራሻችን ፉሪ 20 ሜትር ባጃጆች ተራ መጨረሻ
https://www.tgoop.com/medresetulmuhajirin

ምክር ለኢብኑ ሙነወር
ከሸይኽ ሁሰይን حَفِظَهُ الله
🔵 ምክር ለኢብኑ ሙነወር
🎙 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው!
✅ የአኺ ኢብኑ ሙነወር ሆይ! ቆም በልና ራስህን ተመልከት ወላሂ ለነፍስህ መከላከል አይጠቅምህም፤ ምንም አያደርጉልህም!
✅ ሱናን አስፋፋ፣ ተውሂድን አስፋፋ፣ አትዋሽ፣ አታጭበርብር እስኪ ራስህን ቆም ብለህ አስተውል!
✅ ወላሂ እዚህ ያደረሰህ ለምን እንዲህ ይሉኛል የሚለው ራስን የመከላከል ዘይቤ ነው።
✅
✅ በቢድዓ ሰዎች ላይ በፍትህ እና በመልካም ሁኔታ የተመዘዘ ሰይፍ ሁን! ይህ ካንተ የሚጠበቅ ነው። ከሸይጧን ውስወሳዎች ተጠንቀቁ!
📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
https://www.tgoop.com/AbuImranAselefy
~~``~~
https://www.tgoop.com/YusufAsselafy
🎙 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው!
✅ የአኺ ኢብኑ ሙነወር ሆይ! ቆም በልና ራስህን ተመልከት ወላሂ ለነፍስህ መከላከል አይጠቅምህም፤ ምንም አያደርጉልህም!
✅ ሱናን አስፋፋ፣ ተውሂድን አስፋፋ፣ አትዋሽ፣ አታጭበርብር እስኪ ራስህን ቆም ብለህ አስተውል!
✅ ወላሂ እዚህ ያደረሰህ ለምን እንዲህ ይሉኛል የሚለው ራስን የመከላከል ዘይቤ ነው።
✅
ለራስ ሲሉ መበቀል ሰለፍያን የበታተነ፤ በሰለፍዮች መካከል ጥላቻን ያስፋፋ እና አንድነታቸውን ያንኮታኮተ ነው።
✅ በቢድዓ ሰዎች ላይ በፍትህ እና በመልካም ሁኔታ የተመዘዘ ሰይፍ ሁን! ይህ ካንተ የሚጠበቅ ነው። ከሸይጧን ውስወሳዎች ተጠንቀቁ!
📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
https://www.tgoop.com/AbuImranAselefy
~
~~ht
ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና ...
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
#«ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና መመሪያ ነው።
🔶በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan

ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ------
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
🔈#ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ከመተዛዘን ምክንያቶች ነው።
🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan
🔈#ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ከመተዛዘን ምክንያቶች ነው።
🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan
حُكْمُ_سَدَادِ_القَرْضِ_بِعُمْلَةٍ_أُخْرَى
<unknown>
እዳን በሌላ ሀገር ብር መክፈል ብይኑ ምንድን ነው።
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha/7073

Audio
ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!
ክፍል (🔟)
🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ
https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha

ክፍል (1⃣1⃣)

ክፍል (1⃣2⃣)

ክፍል (1⃣3⃣)

ክፍል (1⃣4⃣)

Recording_2052
<unknown>
🔰አዲስ ኢሞ ላይ ስለ ሙመዪዖች ኢየተሰጠ ያለው ኮርስ
ሳይቆረጥ ክፍል ❸
🔶 نصب المنجنيق فيما دخله المميعة من البدعة وتركوه من الحق ❸
ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!
🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ
🎙በሸይዃችን አቡ ጦለሃ አቡ ዘር ኢብኑ ሀሠን (አሏህ ይጠብቃችው)
⏲️ በተለይ ስለ ሙመዪዖች በደምብ ግልፅ አልሆነልኝም ስትሉ የነበራችሁ ልታደምጡት ይገባል ሀቅን በአይንህ ኢያየህ አልገባኝም ማለት ዱኒያ ላይ ሰዎችን መፎገሪያ ሊሆን ይችላል የቂያማ እለት ግን ስላንተ ካንተ በላይ አዋቂ የሆነው አሏህ ሲያጋልጥህ የሚገባህን ሲሰጥህ ትፀፀታለህ አደራ የቀብር ጉዳይ ነውና ቆም ብለህ ብቻህን ሁነህ እሰብበት

Forwarded from ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
ሰበር ዜና
عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
ነገ የመጀመሪያው የረመዷን ወር መሆኑን ሳዑዲ አረጋግጣለች
عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
ነገ የመጀመሪያው የረመዷን ወር መሆኑን ሳዑዲ አረጋግጣለች
Forwarded from አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
ኡስታዝ ኸድር ገብቷል ገባ ገባ በሉ
https://www.tgoop.com/sunah123?livestream=f7e767629be8b4bbbf

Telegram
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/sunah123
👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/sunah123
Forwarded from አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
✅በረመዷን ወቅት ቁርአን መቅራት
شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ. البقرة: ١٨٥
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}
ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።
በቡኻሪ በተዘገበ ሐዲስ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ቁርአን አንብቡ በእርግጥ በፍርዱ ቀን ሸፈአ(አማላጅ) ይሆንላችኋልና ብለዋል።
ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በመጨረሻ አመታቸው ረመዷን ውስጥ ሁለት ጊዜ አክትመዋል። እኛ ሙስሊሞችም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ በመከተል በረመዷን ወቅት ቢያንስ አንድ ጊዜ ማኽተም ይኖርብናል።
ይሁንእንጅ በአሁኑ ወቅት አብዛሃኛዎቻችን ቁርአን የምንቀራው በረመዷን ብቻ እየሆነ ነው። ይባስ ብሎ ለማክተም የሚደረግው ጥረት የተራዊህ ወይም የተሃጁድ ሶላት ላይ ነው። በተራዊህ ሶላት ለማኽተም ሩጫ ነው። በእርግጥ ይህ ተግባር የቁርአን አስተህሮትን ይቃረናል። ምክኒያቱም አሏሁ አዘወጀል “ቁርአንን በዝግታ አንብብ” ብሏል (73:4)።
ኢብን ከሲር ይህን የቁአን አንቀፅ ሲያብራሩ ይህ ማለት ቁርአንን ለመረዳትና ለማስተንተን ይረዳህ ዘንድ ቀስ ብለህ ቅራ ማለት ነው። ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ይቀሩ የነበረውም እንዲህ ነው ሲሉ አብራርተዋል። ሆኖም ቁርአን ስንቀራ ወይም በረመዷን ለማኽተም ስንጥር ይህን የቁርአን አያ ተከትለን መሆን ይኖርበታል። የበለጠ ወደ አሏህ ለመቅረብ ስንቀራ እያስተነተን እና ተረድተነው ይሁን። ቁርአን ማንበብ የማንችል ሰዎች እያንዳንዷን ቀን በሲዲ የተቀረፀ ቁርአን ለማዳመጥ እንሞክር። ወይም ደግሞ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን የተተረጎመ ቁርአን በማንበብ ማሳለፍ ይኖርብናል።

Forwarded from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
አሁን
ሸይኻችን ሸይኽ አቡ ጦልሃ አቡ ዘር (ሀፊዘሁላህ)
ርእስ:-
ገባ
ገባ
በሉ
👇👇👇
https://www.tgoop.com/DarASSunnah1444?livestream=08c49c5b853515b526

ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው
مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

Forwarded from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))
🚨 ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገሮች መካከል…!
ታላቁ ሸይኽ አህመድ ዑመር ባዝሙል "መዕሀዱል’ሚራስ አን’ነበዊይ" በሚለው ዌብሳይት በጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር ዲሴንበር 17 2019 ያጋሩት ምክር ነው።
ይህ ምክር እኛ ሰለፍዮች ያስፈልገናል። ምናልባት ዳዕወተ-ሰለፊያን የሚጎዱብን ነገሮችን አውቆ መጠንቀቁ፤ ባለማወቅ ቢኖርብን ደግሞ ማረሙ አይከፋም። እነዚህ ሸይኹ የዘረዘሯቸው ናቸው። እንጂማ በጣም በርካታ ነገራቶች አሉ በማሳመር ላይ አላህ ያግዘን።
1, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ በዳዕወተ-ሰለፊያ ወይም በጀመዓው ስም ገንዘብ የሚሰበስብ እና ተገቢ ባልሆ አቅጣጫዎች የሚያባክን ሰው መኖር።
2, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ በሸሪዓዊ እውቀት ላይ ትክክለኛውን እስቴፕ ጠብቆ ያልተማረ እና በዛ ስነ-ስርአት ያላታነፀ ሰው ለማስተማር እና ዳዕዋ ለማድረግ ፊትለፊ መሰየም።
3, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የራሱን ጥቅማ ጥቅም እና የራሱን ፍላጎት በዳዕወተ-ሰለፊያ ስም እውን የሚያደርግ ሰው ለማስተማር እና ዳዕዋ ለማድረግ ፊትለፊ መሰየሙ።
3, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ አንዳንድ የሚቀያየሩ ሰዎች በሰለፍያ ሰልፍ ውስጥ መሰግሰጋቸው ከዛም ቡሀላ አንዱን በአንዱ ማጋጨታቸው እና በመካሪ ገፅታ መጥተው ፈተናን ማቀጣጠላቸው።
4, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የአንዳንድ ሰለፊዮች በጭቅጭቅ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ይሉና በታላላቆቻቸው ላይ በራሳቸው ፍርድ ይሰጣሉ። ይህ ከጥፉ ስነ-ስርአት ነው።
5, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የአንዳንድ እውቀት ፈላጊዎች ሙኻሊፎችን የምር በሚጋፈጡ ሰለፍዮች ላይ ማረባበሻቸው።
6, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ መረጃን እና ቀደምቶች የነበሩበትን የሚቃረኑ፣ አፈንጋጭ፣ ውድቅ የሆኑ አቅዋሎችን (የአንዳንድ ዑለማኦች አመለካከታዊ ንግግሮችን) ማሰራጨት። ይህ የሱና ሊቃውንቶች ከሚቃወሙት ነገር አንዱ ነው።
7, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ ለዳዕዋ የተሰየሙ የእውቀት ፈላጊዎች ከዑለማኦች ጋር አለመተሳሰር፣ (በራስ መብቃቃት) እና ወደ ዑለማኦች አለመመለስ። እንዳውም አያስፈልጉኝም ብሎ ማሰብ። ይህ አደገኛ የሆን መንሻፈፍ ነው።
8, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ አንዳንድ እውቀት ፈላጊዎች በራሳቸው መንጠራራት ወይም መደነቅ ካልሆነ በስተቀር ምንም ቀደምት የሌለባቸው የሆኑ ውስብስብ መርሆዎችን መደርደር።
9, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ አንዳንድ እውቀት ፈላጊዎች በራሳቸው አመለካከት እና ስሜት ወጣቱን አቅጣጪያ ለማስያዝ መሞከር እና ያንን የተቃወመ አመለካከትን ደግሞ ማጥበቅ እና መታወር አድርጎ መቁጠር።
10, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ አንዳንድ እውቀት ፈላጊዎችን በዑለማኦች ልክ መኗኗር ከዛም አልፎ ከዑለማኡች ማስቀደም። ያ ተማሪ ግን በቅጡ ተማሪ ሊባል እራሱ የማይገባው ሆኖ ሳለ።
11, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የአንዳንድ እራሳቸውን ግንባር የሚያስገቡ ሰዎች መንጠራራት እና እራሱን እንደ ፍትሀዊ አድርጎ መቁጠር። ግን ተጨባጫዊ ሁኔታው ስለባጢል የማይናገር ወይም የሚናገሩትን ሰዎች የሚያደናቅፍ ሆኖ ሳለ።
12, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የአንዳንድ የእውቀት ፈላጊዎች ለነሱ በመወገን እና ለአስተሳሰባቸው በመታዘዝ ላይ የሰለፍይ ማህበረሰቡሀን ማነፅ።
13, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ በቀደምቶች መንገድ የሚጓዘውን ሰለፍይ «እሱ ሰዎችን በመተቸት ድንበር አላፊ ነው፣ ይቸኩላል እና እውር ነው» ብሎ ማነወር።
14, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የአንዳን እውቀት ፈላጊዎች «ኢሄምኮ አለ» ለማለት ብቻ መረጂያን የሚቃረኑ የሆኑ መዝሀባዊ ንግግሮችን ማሰራጨት።
15, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የሰለፍዮችን ሰለፍ መሰንጠቅን በሚያገራ መልክ ሰለፍዮች እርስ በርሳቸው አለመተሳሰር፣ አለመስማማት እና አለመመካከር። በተለይ እራሳቸውን በስም ደረጃ ወደ ሰለፍያ የሚያስጠጉ፤ በመንሀጅ እና በመስመር ደረጃ ግን ሰለፍያን የሚቃረኑ ሰዎች።
16, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ ሰለፍይነትን ያንፀባረቀ ሁሉ በእውቀቱም በዲኑም የምንተማመንበት ሰለፍይ ነው ብሎ መጠርጠር።
17, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ አንዳንድ እውቀት ፈላጊዎችን ስለነሱ ዑለማኦችን ሳንጠይቅ ሳናጣራ ለእንግድነት መጋበዝ።
18, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ ከአላህ ፈሪነቱ ይልቅ በአመፀኛነት መገለፁ የበለጠ እውን ከሚሆን ሰው እውቀትን መውሰድ። በአላህ ዲን ስም የማይፈቀድለትን ስንትና ስንት ነገርን አደነ?!
19, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ እውቀትን የምንቀስምበት ሰው በቂ እውቀት እና አላህን መፍራት በአንድ ላይ መሰብሰብ እንዳለበት አለማወቅ።
20, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ በሀቅ እና በባጢል መሀከል ያለውን ልዩነት የግለሰብ ልዩነት እንደሆነ አድርጎ መግለፅ። በዚህ ተግባር ሙመይዓዎች፣ ሙኸዚላዎች አልፎም ሀዳድያዎች ምንያህል ተደሰቱበት?!
21, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ ፍጡርን ከሀቅ በላይ ማድረግን ማንፀባረቅ። በእንደዚህ አይነት ስራ ውስጥ የገቡ ሰዎች መሀከል አንዱን [ከሸይኽ ጋር ስነ-ስርአት ይኑረን] በሚል ማመካኚያ ሀቅን ሲገፈትር ባጢልን ሲረዳ ታገኘዋለህ።
22, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የአንዳንድ ራሳቸውን ግንባር የሚያስገቡ ሰዎች ለራሳቸው ዱንያዊ ጥቅማ’ጥቅም ብለው በሀቅ ላይ መጫወት።
23, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የአንዳንድ እውቀት ፈላጊዎች እንቅስቃሴያቸውን ከዑለማኦች እንቅስቃሴ ጋር ማወዳደር በመካከላቸው ያለው መበላለጥ ፍንትው ያለ እና ግልፅ ከመሆኑም ጋር።
24, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ የወጣቶች በእውቀት ፈላጊ ዙርያ ማጀብ። እውቀት ፈላጊ እንጠቀምበታለን እንጂ የምንከተለው መሪ አድርገን አንይዘውም።
25, ዳዕወተ-ሰለፊያን ከሚጎዱ ነገራቶች መሀከል፦ ሆን ብሎ በተሰራ ስህተት እና በስህተት የተሰራ ስህተትን አለመለየት። በመሀከላቸው አለመለየት ድንበር ማለፍ ወይም መለዘብ ነው።
የሸይኽ ዝርዝር ነጥቦች በዚህ አብቅቷል። አላህ ይጠብቃቸው፤ አላህ በእውቀታቸው ተጠቃሚ ያድርገን።
✍ ወንድማችሁ ሙሀመድ አል–ወልቂጢይ
www.tgoop.com/abuzekeryamuhamed

ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))
https://www.tgoop.com/abuzekeryamuhamed
✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ።
ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

ተሃጁድ እና ከ11 ረካዎች በላይ መጨመር
🎙 الشيخ صالح الفوزان
የተሃጁድን ሶላት በረመዷን የሌሊቱ መጨረሻ ላይ በጀመዓ መስገድ
==========🏝
ما حكم #صلاة_التهجد في آخر الليل جماعة في #رمضان حيث ظهر من يقول إنها #بدعة
የተሃጁድን ሶላት በረመዷን የሌሊቱ መጨረሻ ላይ በጀመዓ መስገድ
ሁኩሙ ምንድን ነው? (ተሃጁድ) ቢድዓ ናት የሚል ግልፅ ሆናልና!
እነዚህ (ተሃጁድን ቢድዓ የሚሉት) እንቅልፍ የሚፈልጉ ስልቹዎች ናቸው።
ሰሃቦች በጀመዓ ይሰግዱ ነበር ካሉ በኋላ ከመልዕተኛው ኋላ ሆነው መስገዳቸውን በጥያቄ ያረጋግጣሉ። ለማንኛውም እንዲህ አይነት ሰዎች የመስጂድ ኢማሞች ሊሆኑም ይችላሉ። በዘዴ ሰዎችን ሌሊት ከማሰገድ የሚያመልጡ ናቸው ይላሉ ሸይኹ
🎙 #الشيخ صالح الفوزان -حفظه الله-
🎙 ሸይኽ ሷሊህ አል`ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው!
🏝 ➘➘➘➘➘
https://www.tgoop.com/AbuImranAselefy/10198