🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
እንኳን #ለጌታችን_ለአምላካችን_ለመድኃኒታችን #ለኢየሱስ_ክርስቶስ ለንዑስ በዓል ለሆነው #በቃና_ዘገሊላ_በሠርግ_ቤት_ተገኝቶ_የመጀመርያውን_ተአምር_ላደረገበት መታሰቢያ ዓመታዊ በዓል፣ #ለመላእክት_አለቃ_ለቅዱስ_ሚካኤል እስራኤል ወደ ተባለ #ቅዱስ_ያዕቆብ_ለተላከበት ከወንድሙ ከኤሳው ፈርቶ ሳለ ላዳነበት ለወራዊ በዓሉ፣ ለታላቁ ሰማዕት ለምሥራቅ ሰው ጽኑዕ ኃይለኛ ለሆነ #ለቅዱስ_ቴዎድሮስ_በናድሌዎስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍት በዓልና #ለቅዱስ_ይስሐቅም ልጅ #ለቅዱስ_ያዕቆብ_ለልደቱ መታሰቢያ በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከቅዱስ_ቴዎድሮስ_ማኅበር_ለውንድዮስና_ኒቆሮስንና_ከሁለት_መቶ ኃምሳ _ሠራዊት_ሰማዕታት፣ #ከቅዱሳን_ከሰማዕቱ_ከየዩልያኖስና ከመነኵሴው #ከአባ_ዳንኤል ከመታሰቢያቸው፣ #ከቃሮስና_ከሰሚኖስ ከመታሰቢያቸው፣ #ከአባ_ነካሮ ዕረፍት እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁

✨✨✨🍶🍶🍶✨✨✨🍶🍶🍶✨✨✨
✨✨🍶ወይን እኮ የላቸውም✨✨🍶
የቃና ዘገሊላ ታሪክ ውስጥ አስደናቂ ከኾኑ ክስተቶች ውስጥ አንዱ የወይን ማለቅ ጉዳይ ነው። በእርግጥ ቃና ዘገሊላ ውስጥ የተፈጸመው የሰርግ ጉዳይ ጥልቅ መልእክቶችን የተሸከመ መኾኑ በብዙ የሚብራራ ነው። ታሪኩን በጥልቀት ለመረዳት ግን ወደ ታሪኩ ጥልቀት ውስጥ የምንገባበትን በር ማግኘት አለብን። የዮሐንስን ወንጌል ምሥጢራዊነት ወደ መረዳት ከፍታ እስካልወጣን ድረስ በወንጌሉ ውስጥ የተፈጸሙትን አስደናቂ ክስተቶች በአግባቡ መረዳት አንችልም። ማክሲመስ ተናዛዚው መጽሐፍ ቅዱስን በጥቅሉ በቤተ ክርስቲያን ይመስልና የዮሐንስን ወንጌል ደግሞ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለችውን ቅድስተ ቅዱሳን ትመስላለች ይላል። ይህ የሚያመለክተው ወንጌሉ የተሸከመውን ጥልቅ ምሥጢር ነው። እንዲያውም ቀለሜንጦስ ዘእስክንድርያ ሦስቱን ወንጌላት በሥጋ የዮሐንስን ወንጌል ደግሞ በመንፈስ ይመስላል። የሌሎቹ ወንጌላት እስትንፋሳቸው የዮሐንስ ወንጌል ነውና!!
ከዚህ ሁሉ በላይ ደግሞ የዮሐንስን ወንጌል ለመረዳት ሊቁ ኦሪገን እንዳለው ወደ ጌታ ደረት ጋር ጠጋ ብሎ እንደ ዮሐንስ ከጌታ እመቤታችንን መቀበልን ይጠይቃል። ይህ ኹሉ የሚያመለክተው በወንጌሉ ላይ የተጻፉ ክስተቶችን በችኩልነትና በለብ ለብ ስሜት አልፈን እንዳንሄድና በጥልቀት እንድንመረምር ነው። ሠርግ የተፈጸመባት የገሊላዋ ቃና ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያምን በመያዟ ከሚመጣባት ጉድለት ስትድን እንመለከታለን። ከክርስቶስ ጋር ለምናደርገው ግንኙነት የእመቤታችን ልመና እጅግ አስፈላጊ ነው። እርሷ ቀድማን ጉድለታችንን ባታሰማልን ኖሮ መሽራው ክርስቶስ እንዴት ይቀበለን ነበር!!