WWWADDISABABAEDUCATIONBUREAU Telegram 19594
ውሃ አቅርቦትን አና የፍሣሽ ሥራዎችን በተመለከተ፡-

(የካቲት 12/2017 ዓ.ም)

. የውሃ አቅርቦት ሥራዎችን በተመለከተ ነባር የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት እየተከናወነ ሲሆን፣ባሳለፍናቸው 6 ወራት የተሰሩ አዳዲስ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በተመለከተ 15 የውሀ ጉድጓድ ቁፋሮ ተጠናቆ በቀን 25,000 ሺ ሜትር ኪዩብ ውሀ አቅርቦት ተጨምሯል ተጨማሪ ቀሪ 15 ጉድጓድ በቁፈሮ ላይ ይገኛል።

. በተጨማሪ በቀን 100,000 ሜትር ኪዩብ የማምረት አቅም ያለው በኦሮሚያ ቡሾፍቱ አካባቢ የሚገኘው የጩቋላ ከርሠ ምድር የውሀ ልማት ፕሮጃክት 13 ጉድጓድ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ በቀን 80,000 ሜትር ኪዩብ ውሀ ተገኝቷል።

. 7 ተጨማሪ ጉድጓድ በቁፈሮ ላይ ይገኛል እንዲሁም በቀን 73,000 ሜትር ኪዩብ የማምረት አቅም ያለው የገርቢ የውሃ ግድብ ፕሮጀክትን በከተማው በጀት ለመገንባት ወስነን ሂደት ላይ ይገኛል።

. መሰረታዊ የአቅርቦት ችግር ለመፍታት ሁሉን አቀፍ የከርሠ ምድር ውሃ አጠቃቀምና አስተዳደር ጥናት (Comprensive ground water management project) በአለም አቀፍ አማካሪ ድርጅትእያስጠናን እንገኛለን፡፡

. በቀን 30,000 ሜትር ኪዩብ ማጣራት የሚችል የቦሌ አራብሳ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጠናቋል በቀን 104,000 ሜትር ኪዩብ ማጣራት የሚችል የምስራቅ ተፋሰስ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጀምሯል።

tgoop.com/wwwAddisAbabaeducationbureau/19594
Create:
Last Update:

BY Addis Ababa Education Bureau

Share with your friend now:
tgoop.com/wwwAddisAbabaeducationbureau/19594

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance. While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc. Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. Read now 1What is Telegram Channels?
from us

Telegram Addis Ababa Education Bureau
FROM American