tgoop.com/yasin_nuru/5211
Last Update:
💫💫 #ማንኛውም_ሰው_ከሞተ_በኃላ_የቀብር_ጥያቄ_አለበት_በአላህ_መንገድ_ላይ_ሸሂድ_ከሆኑት_በስተቀር!::
⭐️ይህ የወመል ቂያማ ከመቆሙ በፊት የመጀመሪያው ፈተና ነው::
ይሕን የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲስ አገኘን፦
“አንድ ሰዎ ሞቶ ከተቀበረ በኃላ ሩሁ ወደ ሰውነቱ ትመለሳለች።
ሁለት መላኢካዎች ይመጡና (1.ነኪር 2.ሙንከር)ሰውየውን በጥያቄ ያፋጡታል::
"#ጌታህ #ማነው"
#እሱም "ጌታዬ አላህ ነው"
እነሱም "እምነትህ ምንድነው?"
#እሱም "እምነቴ ኢስላም ነው።
እነሱም "ማነው ያ ወዳንተ የተላከው?
#እሱም "እሱ የአላህ መልዕክተኛ ነው።
እነሱም እንዴት አወክ?"
#እሱም የአላህን መፀሀፍ አነበብኩ አመኩኝም" ይላል።
ከሰማይ ድምፅ ይሰማል፦
"ባሪያዬ ሀቅ ተናገረ "የጀነት" ነው የጀነትን በር ክፈቱለት" ይባላል።
እሱም ደስታ ይሰማዋል::ቀብሩም አይኑ ማየት እስከሚችለው ድረስ ይሰፋለታል::
💐💐ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሰለ ሀጢያተኞች ደሞ ሲናገሩ ሰውየው ተቀብሮ.. ሩሁ ወደሰውነቱ ከተመለሰች በኃላ
" #ማነው #ጌታህ ?"" አላውቅም""
ወዳንተ የተላከው ማነው?""
#አላውቅም"
ከሰማይ ድምፅ ይመጣና፦
ውሸት ተናገረ በእሳት ሳጥን ውስጥ አስገቡት የጀሀነምን በርም ክፈቱለት ከዛም በጀሀነብ እሳት ይጠመቃል።
።፨፨፨፨፨፨፨፨አለህ ጀነትን ከሚያገኙት ያድርጉን ከጃሀነም እሳት አላህ ይጠብቀን አሚን አላሁመ አሚን አሚን!
SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪ ╚════════════╝
BY ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU
❌Photos not found?❌Click here to update cache.
Share with your friend now:
tgoop.com/yasin_nuru/5211