tgoop.com/yasin_nuru/5221
Create:
Last Update:
Last Update:
የምንስ ማፈር ነው የምን አንገት መድፋት፣
ፍቅራቸውን ያወቀ ይደፋዋል ናፍቆት
ማክበርህ መድረሱ የትናንቱን እለት፣
ሴት ልጅ ማግኘቷ ይህንን ነፃነት
በሀቢብ ምክንያት ነው በነቢ ብስራት።
-- ከዛሬ ቡኋላ የሚወለዱ ልጆች ስማቸው ሙሃመድ ይሆናል ኢንሻአላህ🥰🥰
--ሴቶች ከሆኑ በሚወዷት ሚስታቸው አኢሻ አብሯቸው በቆመችው ኸዲጃ በሚስቶቻቸው ስም እንሰይማለን🤗🤗
--በሚወዷት ልጃቸው ፋጢማ ስም እንሰይማለን።❤️❤️
--አሁንም በነብዩ ስም ግጥም እንገጥማለን🫡🫡
--ስለሳቸው- ሙኋደራዎች ይደረጋሉ😍
--በሳቸው ዙሪያ ኮንፍረንሶች ይደረጋሉ😘
አለሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ🥰🥰
#ካሁን_ቡኋላ_የነብዩ_ስም_ተነስቶ_ሰለዋት_የማያረግ_የዚህ_ቻናል_ቤተሰብ_መኖር_የለበትም።
@yasin_nuru @yasin_nuru
BY ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU
Share with your friend now:
tgoop.com/yasin_nuru/5221