Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/yeabewu/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
የአባቶች ሃይማኖት@yeabewu P.5
YEABEWU Telegram 5
፨ብሒለ አበው፨
🐟🐟ዓሣ ከባህር ወደ የብስ በወጣ ጊዜ የሚሄድበት የሚደርስበት አጥቶ እንዲጨነቅ፤ልቡናም እግዚአብሔርን ከመዘከር በተለየ ጊዜ ይህን ኃላፊውን ዓለም በማሰብ የወዲያኛውን ዓለም ይዘነጋል፡፡ አረጋዊ መንፈሳዊ
💀ወንድሞች ሆይ ሞት የሚመጣው ድንገት ነው፤በማታ፣በጠዋት ወይም በቀትር ሊመጣ ይችላል፤ ተጠንቀቁ፣ ንቁ፣ እንቅልፍ አያሸንፋችሁ፤በዚህ ከጸናችሁ ፍጻሜያችሁ ያማረ ይሆናልና፡፡   
ቅዱስ አትናቴዎስ
🌤የሰው ልጅ በወደቀ ጊዜ እግዚአብሔርን መምሰል ተነጥቆት ነበር፣ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ያጣነውን መልክ ሊመልስልን ነውቅዱስ ሚናስ
🙏ጸጋ እግዚአብሔርን ማግኘት የሚወድ ማንም ቢኖር እርሱ ስለተሰጠው አመስጋኝ ይሁን፣ ስለተከለከለ ውም ታጋሽ ይሁን፣ እንድትመለስለትም ይለምን እንዳትጠፋም ጠንቃቃና ትሑት ይሁን፡፡   
      ቅዱሳን አባቶች
🙇ቀላል የሆነውን ሸክም ወደ ጎን ጥለነዋል፣ይህም ማለት ራስን መውቀስን ማለቴ ነው፤በራሳችን ላይም ከባዱን ሸክም እንጭናለን፣ይህም ራስን መከላከልና ማጽደቅ ነው፡፡ 
   ዮሐኒስ ሐጺር
👨‍👧‍👦የእግዚአብሔር ቃላት የነፍስን ሙቀት ያድሳሉ እንድታድግ ከፈለግህ የእግዚአብሔርን ቃላት እንደ ሕጻን ልጅ መጥባት አለብህ፡፡ ቅዱስ እንጦንስ

@yeabewu
@yeabewu
@ewuntegna
@ewuntegna

tgoop.com/yeabewu/5
Create:
Last Update:

BY የአባቶች ሃይማኖት

Share with your friend now:
tgoop.com/yeabewu/5

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Channel login must contain 5-32 characters How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Content is editable within two days of publishing 1What is Telegram Channels? 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial)
from us

Telegram የአባቶች ሃይማኖት
FROM American